የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ አጠናቋል፡፡ $bp(“Brid_136810_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/08/Facebook-3000474926843639240p.mp4”, name: “የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ አጠናቋል፡፡”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/08/IMG_20190809_215518.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″});

  አባቱን ወደ ውጭ ሀገር በሸኘበት ዕለት፣የተረሳ ባለ አራት ክር ጊታሩን መከርከር የጀመረው ታዳጊው ዘሩባቤል ከዓመታት በኋላ ሙዚቃ እህል ውሃው እንደሚሆን አልገመተም ነበር፡፡ ለዓመታት የብዙ ሙዚቀኞች የኋላ ደጀን የነበረው ዙሩባቤል ፣ከሰሞኑ 15 ሙዚቃዎችን የያዘ አልበም ለአድማጭ እንካችሁ ብሏል፡፡ወድቆ መነሳትን፣ መድፈር…

“ከ1 ሺህ 500 በላይ የትግራይ ተወላጆች በማንነታቸውና በፖለቲካ ምክንያት ታስረው ይገኛሉ” ሲል ዛሬ መቀሌ ላይ መቋቋሙን ያሳወቀው ዓለምአቀፍ ንቅናቄ ለትግራይ ተወላጅ የፖለቲካ እሥረኞች የሚባል ድርጅት አስታውቋል።

በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ አምስት ሰዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ ። ፍርድ ቤቱ በአዲስ አበባና በባህርዳር ከተሞች ከመንግስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ግድያ ጋር በተያያዘ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ አምስት ሰዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ። የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሰኔ 15…

(በቦጋለ ታከለ) ነሃሴ 3 2011 ዓ ም በሲዳማ ልሂቃን የተጀመረው የክልል እንሁን ጥያቄ ዘጠኝ ሌሎች ክልሎችን አስከትሎ በመምጣት የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዘቦች ክልል በመባል የሚታወቀውን ክልል የፖለቲካ ሙቀት ውስጥ ከቶታል፡፡ክልል ጠያቂዎቹ የሲዳማ ልሂቃን የክልሉን ዋና ከተማ አዋሳን ይዞ ክልል…

ኤሊያስ መሠረት ከደቂቃዎች በፊት እስክንድር ነጋ ባደረሰኝ መረጃ የኢትዮጲስ ጋዜጠኞች ምስጋን ጌታቸው እና አዳም ወጌራ ዛሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ምክንያቱ ደግሞ “ድምፅ መቅረጫ ይዘው ስለተገኙ” ነው። እስክንድር እንደሚለው “እርግጥ ነው ሁለቱም ድምፅ መቅረጫ ይዘው ነበር፣ ነገር ግን በፍፁም መቅረጫውን ይዘው ፍርድ…
የቀድሞው የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ ኢሌ በከፍተኛ አጀብ ፍርድቤት ቀረቡ

Former Somali regional president Abdi Omer Mohammed ዋዜማ ራዲዮ- በልደታ ከፍተኛ ፍርድቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ (ዓርብ) የቀረቡት የቀድሞው የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ ኢሌ “ ፍትህ አገኛለሁ የሚል እምነት የለኝም ከአቃቤህግ በላይ ፍርድ ቤቱ ነው እየከሰሰን ያለው…..” ሲሉ ለፍርድ…