ይቺ ልጅ ስሟ ቤተልሄም ትባላለች የደሴ ልጅ ስትሆን ኗሪነቷ በአሜሪካን ሀገር ነው ስለ አማራ በይፋ መታገል ከጀመረች ሰባት ዓመት ሆኗታል ቆራጥ አማራ ነች ለአማራነቷ እንድትታገል ምክንያት የሆናት አባቷ በሰፈራ ወለጋ ሄዶ ወለጋ ይኖር ነበር በሚኖርበት ሀገር ወለጋ በፅንፈኛ ኦሮሞዎች በካራ…

ረቂቅ አዋጁ ልዩ ልዩ አስተያየቶች ተሰጥተውበታል።ከመካከላቸው ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሰነዘሯቸው ጠንከር ያሉ ትችቶች ይገኙበታል።በተለይ በአዋጁ በምርጫ ስለሚወዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች የተቀመጠው ገደብና አገር አቀፍ እና የክልል የፖለቲካ ፓርቲ ለመመስረት መሟላት አለበት የተባለው የመስራች አባላት ቁጥር በእጅጉ ካወዛገቡት መካከል ይጠቀሳሉ።…

Krygen XL : Magnifies Sexual Performance | Where to Buy in UK? Krygen XL male formula promises a healthy sex life by enhancing your stamina, for long-lasting bedroom performance. This nutritional supplement is specifically designed for restoring your testosterone levels.…
ድሕረ ኢሕአዴግ?

ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ በውስብስብ ፈተናዎች ውስጥ በመውደቅና በመነሳት መካክል መሆኑ ይታወቃል። ድርጅቱ ተስፋ የለውም የሚሉ አንዳሉ ሁሉ ድርጅቱ ወደ አዲስ ቅርፅና አደረጃጀት እያመራ ነው የሚሉም አሉ። የዋዜማው ቻላቸው ታደሰ ድርጅቱ እየያዘ ያለውን አዲስ አሰላለፍና ቀዳዳ ያመላከተበትን ዘገባ አንብቡት Photo-FILE የድሮው…

ጋሳን ቻርቤል ይባላል ፣በሙያው ጋዜጠኛ ሲሆን ውልደቱ እና እድገቱ በእርስ በርስ ጦርነት አበሳዋን ያየቸው ፣ያም ጠባሳ ዛሬ ድረስ ካለቀቃት የመካከለኛው ምስራቅ አገር ሊባኖስ ነው። ጋዜጠኛ ጋሳን መቀመጫውን ለንደን/እንግሊዝ በደረገው እና እለታዊው አል ሻሪክ አልዋሳት ጋዜጣ ላይ ሰሞኑን ኢትዬጵያን በድሮ እና…

እንግዲህ ምንድነው፤ የሰለጠነ አስተሳሰብ ያስፈልጋል። አንድ ባለሥልጣን ስንል ኢትዮጵያ ውስጥ ሥልጣኑን ከያዘ በኋላ የእሱ ምቾትና ሥልጣኑን ማስቀጠል እንጂ [ሌላው አያሳስበውም።] ሥልጣን የሚለው ቃል ሥልጣኔ ማለት ነው። አንድ ባለሥልጣን እዚህ ቁጭ በል ሲባል ስለሠለጠንክ ሥልጣኔህን ተጠቅመህ ሕዝብ አስተዳድር እንደማለት ነው። እሱ…

በስንታየሁ ግርማ sintayehugirma76@gmail.com ፍሬደሪክ በጣም በቅርቡ በቻይና የተመረተ የሚለው በኢትዮጵያ የተመረተ በሚለው ይተካል ይላል፡፡ ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች በተለየ መልኩ ኢትዮጵያ ማንነት የተመሰረተው በቅኝ ገዢዎች ሳይሆን በኦርጋኒክ/ ተፈጥሮ የተገነባ ነው ያላል ፍሬደሪክ ኩ፡፡ በባህል ሀብት፣ በታሪክ ኩራት እና ተለየ ማንነት ኢትዮጵያ…

የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ ነበር ኢትዮጵያ ‘350 ሚሊዮን ያህል ዛፎች ተክያለሁ፤ የዓለም ሪከርድም ሰብሪያለሁ’ ስትል ያሳወቀችው። ግን ይህ መረጃ ምን ያህል እውነት ነው? የቢቢሲ ‘ሪያሊቲ ቼክ’ ቁጥሮችን አገላብጦ ያገኘው መረጃ እነሆ። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የደን መመናመንን ለመከላከል 1.1…

በሜቴክ ተመርተው ገዥ ያጡ ከአሥር ሺሕ በላይ ትራክተሮችና መለዋወጫዎች በርካሽ ዋጋ እንዲሸጡ ወይም በስጦታ እንዲበረከቱ ተወሰነ ዮሐንስ አንበርብር Sun, 08/11/2019 – 11:38 …

ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ጋቢሳ ወሎ ኦሮሞ ነው ሲል፥ ታሪክ ላይ ተደግፈን ስለ ወሎ ባለቤትነት ጥያቄ መልስ ለመስጠት ከመሞከር በፊት የጥያቄው ጤንነት ይታሰብበት። ጭር ሲል አልወድም ሆነና ነገሩ፥ ጫጫታው ይድራልኝ አለ በመንደሩ። ያለ አዕምሮ ጠብ ጫሪ፥ “ወሎ ኬኛ” ባለ አዕምሮ አቃፊ፥ “ኢትዮጵያ…

ነሐሴ 5 ቀን 2019 ዓ/ም ዓለማችን ከፍጥረት ጀምሮ ሊታመኑ የማይችሉ እጅግ ድንቅ ድንቅ ነገሮችን አስተናግዳለች። ከታላቁ መጽሐፍ እንደምንረዳው ዮሴፍ በገዛ ወንድሞቹ ወደ ግብጽ ከተሸጠ በኋላ የፈርዖን ባለሟል ለመሆን እንደበቃና በወቅቱ በአካባቢው በተፈጥረው ድርቅ ምክንያት ሰው ሁሉ በረሃብ ቸነፈር ሲያልቅ፤ ወንድሞቹንና…