በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በርበሬ ወረዳ በቀን ሥራ እና የጋራ እርሻ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ቀደም “ተፈናቃዮች ነን” ብለው የነበረ ቢሆንምጥያቄያቸው የእርሻ መሬት እንዲሰጣቸው እንጂ ተፈናቃይ አለመሆናቸውን ገልፀዋል።

ዶክተር አቢይና ለውጡ የት አሉ? ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) ናስሩዲን የተባለ ግብጻዊ አለቃ ገ/ሃና ነበረ፡፡ ብዙ ቀልዶች እንዳሉት ይነገርለታል፤ አንዳንዶቹንም አንብበናል፡፡ አንዱን እዚህ ላስታውስና ወደ ቁም ነገሬ ልግባ፡፡ ናስሩዲን ሦስት ኪሎ ሥጋ ገዝቶ ወደ ቤቱ ይገባል፡፡ ሥጋውን ለሚስቱ ሰጥቶ ጓደኞቹ ጋር…
በደቡብ ክልል ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት አንድ ሰው ሲገደል  አምስት ሰዎች ቆሰሉ

DW : በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ትናንት ምሽት ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት አንድ ሰው ሲገደል ሌሎች አምስት ሰዎች ላይ መቁሰላቸውን የወረዳው ባለስልጣን አሰታወቁ። በተለምዶ ባጃጅ ተብሎ በሚጠራ ተሽከርካሪ በመጓዝ ላይ በነበሩ ሰዎች ላይ ጥቃቱ የተፈጸመው የአማሮ ወረዳን ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ…

ፌስታልህን ስጠኝ /ሜሮን ጌትነት/ ከጠቆረው ገፅህ ከቆዳህ ላይ ውይብ ከከሳው ሰውነት ከግንባርህ ሽብሽብ በፅናት ውሃልክ ይታያል ተሰምሮ ለቃል የመታመን፣ ላመኑት የመኖር የአላማ ቋጠሮ። እኔማ… ከአንተ ጨለማ ውስጥ በወሰድኩት መብራት ከአንተ ሰንሰለት ስር ካገኘሁት ፍ’ታት በአንተ አለመበገር ባገኘሁት ብርታት ወግ ደርሶኝ…
በግል ትምህርት ቤቶች እየተደረገ ያለው የክፍያ ጭማሪ ወላጆችን እያማረረ ነው

EPA : አዲስ አበባ በሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች እየተደረገ ያለው የክፍያ ጭማሪ በወላጆችና ትምህርት ቤቶች አስተዳደር መካከል ውዝግብ እየፈጠረ ይገኛል። አዲስ ዘመን ያነጋገራቸው ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት እንደተናገሩት የግል ትምህርት ቤቶቹ የአገሪቱን የኢኮኖሚም ሆነ የወላጆችን የመክፈል አቅም ያላገናዘበና የተጋነነ ክፍያ በመጠየቃቸው…

ሁለት የፈረንሳይ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ሰማኒያ አንድ ፍልሰተኞችን ትናንት ዕሁድ ሊቢያ ጠረፍ ላይ ከሜዲትራኒያን ባህር ማውጣታቸው ተገለፀ። ካለፈው ዓርብ ወዲህ ከባህሩ ተደርሶላቸው የተረፉት ፍልሰተኞች ቁጥር 211 ደርሷል።

ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) ናስሩዲን የተባለ ግብጻዊ አለቃ ገ/ሃና ነበረ፡፡ ብዙ ቀልዶች እንዳሉት ይነገርለታል፤ አንዳንዶቹንም አንብበናል፡፡ አንዱን እዚህ ላስታውስና ወደ ቁም ነገሬ ልግባ፡፡ ናስሩዲን ሦስት ኪሎ ሥጋ ገዝቶ ወደ ቤቱ ይገባል፡፡ ሥጋውን ለሚስቱ ሰጥቶ ጓደኞቹ ጋር ሊዝናና ከቤቱ ወጣ ይላል፡፡ ሲመለስ…