ለገዳዲ 44 ማዞሪያ አከባቢ ነዋሪዎችን ከቤታቸው በማስወጣት መኖሪያ ቤቶችን እያፈረሱ መሆኑን በቦታው የሚገኙ ሰዎች ነግረውኛል። የፀጥታ ሃይሎች በአከባቢው ተገኝተው መኖሪያ ቤቶቹን በማፍረሱ ሂደት ተባባሪ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። ዘወትር ክረምት በመጣ ቁጥር የነዋሪዎችን ቤት የማፍረስ ሰይጣናዊ ድርጊት መቼ እንደሚለቀን አላውቅም። የሚመለከታቸው…

ቺኩን ጉንያ የተባለ ወረርሽኝ በድሬዳዋ መከሰቱ ተሰማ   ከሰሞኑ ቺኩን ጉንያ የተባለ በደቃቅ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣ በሽታ በድሬድዋ ተከስቷል፡፡ ለበሽታዉ የትንኝ ንክሻ ትክክለኛዉ መንስኤ ነዉ፡፡ የከተማዉ አስተዳደር ባወጣዉ መረጃ በሽታዉ ከቆሻሻ ማጠራቀሚዎች፣ ዉሀ ካቆሩ ቦታዎች፣ ዉሀ ሊይዙ ከሚችሉ ጎማ፣ሸክላ፣ ቆርኪና…
የመኖሪያ ፍቃድ ያላቸውን እስረኛ ኢትዮጵያውያንን የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ለቀቃቸው

BBC Amharic : ባለፈው ሳምንት በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ጂፒ በተሰኘው የንግድ አካባቢ ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ታስረው ከነበሩ 150 ኢትዮጵያውያን ከ140 በላይ የሚሆኑት እስከ ትናንት ምሽት ድረስ መለቀቃቸው ተነገረ። በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ዶ/ር ሽፈራው ተክለ ማርያም ለቢቢሲ ሲናገሩ ታስረው…

ተቺዎች ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መንግሥታቸው የገጠመው ብሔር ተኮር እክልን የዛፍ ተከላው ቅስቀሳውን ሽፋን በማድረግ እያደባበሱት ነው ሲሉ ይወቅሳሉ። BBC Amharic : የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ ነበር ኢትዮጵያ ‘350 ሚሊዮን ያህል ዛፎች ተክያለሁ፤ የዓለም ሪከርድም ሰብሪያለሁ’ ስትል ያሳወቀችው። ግን ይህ መረጃ…