የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባወጣው ጨረታ ማጭበርበር ፈጽሟል ሲሉ ተጫራቾች ከሰሱ

“ጨረታው ተበልቷል” የፌዴራል የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ “ጨረታው ግልጽ ስለሆነ የጨረታ መመሪያና ማብራሪያ አልሰጥም” አየር መንገዱ “ጨረታውን ማሳገድ ይችላሉ” የፌዴራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ለሚያስገነባው ቁጥር ሁለት ተርሚናል ለተለያዩ የንግድ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎች ያወጣውን ጨረታ ማጭበርበሩና ጨረታውን መሰረዙ…
አቶ በረከት ስምዖን በሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ስራ ውስጥ ጣልቃ በመግባት ያስፈራሩ ነበር ተባለ።

“በኮሚሽነርነት ተመድቤ እንደመጣሁ ብዙም ሳልቆይ ተጣለሁ፡፡ ‘ይህን ትሰራለህ፤ ያንን አትሰራም’ በሚል ማለት ነው። ከወደቁ በኋላ ስም መጥቀስ እንዳይሆን እንጂ ከእነ አቶ በረከት ጋር ነው የተጣላሁት። የቅራኔው መንስዔ ደግሞ ምርጫ 2002ን መከታተልና ሪፖርት ማቅረቤ ላይ ነው።” አምባሳደር ጥሩነህ ዜና የቀድሞው የሰብዓዊ…
በአዲስ አበባ ለባለዕድለኞች ያልተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በቡድን በተደራጁ ወጣቶች ቁልፋቸው እየተሰበሩ መሆኑ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ለባለዕድለኞች ያልተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በቡድን በተደራጁ ወጣቶች ቁልፋቸው እየተሰበሩ መሆኑ ተገለጸ!  (ኢትዮ ኤፍ ኤም) የአዲስ አበባ ቤቶች አስተዳደር በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በመገንባት ለባለዕድለኞችና ለልማት ተነሺዎች ቤት ሲያስተላልፍ ከ10 ዓመት በላይ ሆኖታል። ግንባታቸው የተጠናቀቁ የጋራ…

የዋጋ ግሽበቱ መጋሸቡን አላቆመም፡፡ ገበያው ከግለቱ አልበረደም፡፡ አኃዛዊ መረጃዎችም ይህንን ያሳያሉ፡፡ የዋጋው ግስጋሴ አንድ ቦታ መገታት፣ መስተካከል አለበት፡፡ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በፓርላማ ባቀረቡት ሪፖርት፣ የጉዳዩን አሳሳቢነት በመረዳት የዋጋ ዕድገትን ለማረጋጋት፣ የችግሩን ምንጭ አውቆ መፍትሔ ለመስጠት ግብረ ኃይል…
በሕገ ወጥ መንገድ ባሕር ተሻግረው ለመሄድ የሚፈልጉ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ይነገራል።

በአገር ውስጥ ያለው መፈናቀል ሕገ ወጥ ስደትን አባብሷል? BBC Amharic : በሕገ ወጥ መንገድ ባሕር ተሻግረው ለመሄድ የሚፈልጉ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ይነገራል። በተለያየ ጊዜ ባህር ለመሻገር ሲሞክሩ ሕይወታቸው የሚያልፉ ዜጎችን ዜና መስማት የተለመደ ሆኗል። ከሳምንታት በፊትም ከትግራይ ክልል ኢሮብ…

Reporter Amharic ዓቃቤ ሕግ በስልክ የጠራቸው ምስክሮች ሳይቀርቡ ቀሩ ‹‹ምስክሮች እየቀረቡ ያሉት በዓቃቤ ሕግ ፈቃድ ነው ማለት ስህተት ነው›› ፍርድ ቤት በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው የክስ መዝገብ ተካተው የተመሠረተባቸውን ክስ ከማረሚያ ቤት እየቀረቡ በመከታተል ላይ…