ሳዑዲ አረቢያ ከ250 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን በ2 አመት ውስጥ ከሃገሯ አባራለች

DW Amharic : ሳዑዲ አረቢያ ሕገ-ወጥ ያለቻቸውን የውጭ አገር ዜጎች ማባረር ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በወር 10 ሺሕ በአጠቃላይ ከ260 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን መጠረዛቸውን ሒውማን ራይስት ዎች ባወጣው ዘገባ አስታውቋል። በዘገባው በየመን በኩል ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚያመሩ ኢትዮጵያውያን የከፋ ስቅየት እንደሚገጥማቸው…
በአ/አ የጎዳና ልመናና የወሲብ ንግድን ለማገድ ረቂቅ ህግ መዘጋጀቱን ተከትሎ ጥያቄዎች እየተነሱ ነው

BBC Amharic : ከሰሞኑ የአዲስ አበባ አስተዳደር የጎዳና ልመናና የወሲብ ንግድን ለማገድ ረቂቅ ህግ ማዘጋጀቱን ተከትሎ በብዙዎች ዘንድ በርካታ ጥያቄዎች እየተነሱ ነው። ከእግዱ አላማ አንስቶ እስከተደረጉ ዝግጅቶች ድረስ ባሉት ጉዳዮች ውይይቶች ቀጥለዋል። ረቂቅ ህጉ በአሁኑ ወቅት ለካቢኔ ቀርቦ ውይይት የተደረገበት…
ወደ ባሕረ ሰላጤው የሚጓዙ ኢትዮጵያዊያን እንግልት እየተፈጸመባቸው መሆኑን ሂዩማን ራይትስ ዎች ገለጸ

BBC Amharic : ቀይ ባሕር እና የኤደን ባሕረ-ሰላጤ መስመርን ተጠቅመው ወደ የመን የሚያቀኑ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ከፍተኛ እንግልትና ብዝበዛ እየገጠማቸው እንደሆነ ‘ሂዩማን ራይትስ ዎች’ የተሰኘው የመብት ተሟጋች ድርጅት አስታወቀ። ሳዑዲ አራቢያ ከደረሱ በኋላም ለከፋ ስቃይ እንደሚዳረጉና በግዴታ ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ እንደሚደረግ…
በባሕር ዳር አንድ የመንግስት ባለስልጣን ላይ የ አሲድ ጥቃት ተፈጸመባቸው

BBC Amharic : አንዲት ግለሰብ ባሕር ዳር ውስጥ በሚገኘው የክልሉ የመንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ውስጥ በሚሰሩ ኃላፊ ላይ አሲድ በመድፋት ጥቃት ፈጽማ ጉዳት እንዳደረሰችባቸው ፖሊስ ለቢቢሲ ገለጸ። ድርጊቱ የተፈጸመው ነሐሴ 02/2011 ዓ.ም ጠዋት ላይ ሲሆን ግለሰቧ ባሕር ዳር በሚገኘው የአማራ ብሔራዊ…

ደቡብ ግሎባል ባንክ ተዘረፈ! ትላንት ለሊቱን የደቡብ ግሎባል ባንክ “ጀሞ ቅርንጫፍ” ተዘርፎ ማደሩን ከባንኩ ሰራተኛ ለመስማት ችለናል። ይህንን መረጃም ባንኩ አረጋግጦልናል። ከባንኩ ባገኘነው መረጃ መሰረትም ዝርፊያውን ፈፅመዋል ተብለው ከተጠረጠሩ የባንኩ ጥበቃዎች መካከል አንደኛው ሲይዝ የተቀሩት እስካሁን በቁጥጥር ስር አልዋሉም። የተዘረፈው…