በያሬድ ሃይለማሪያም (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) የአዲስ አበባ መስተዳደር የከተማዋን ገጽታ የሚያበላሹ በሚል የፈረጃቸውን የእኔ ቢጤዎች እና ሴተኛ አዳሪዎችን ከከተማዋ ጎዳናዎች ላይ ለማወገድ የሚያስችል እርምጃ ለመውሰድ ሽር ጉድ እያለ መሆኑን እና ሕግ ያረቀቀ መሆኑን በቅርቡ ገልጿል። ህብር ሬዲዮ እንደገለጸው በመስተዳድሩ የከንቲባው…
የደኢህዴን “አዲስ ግኝት”፦ የደቡባዊ ማንነት እና ስነ-ልቦና!!

ከሰሞኑ ለአራት ቀናት በተለያዩ ሶስት ከተሞች ደኢህዴን በክልሉ ህዝቦች በተነሱ የክልል አደረጃጀት ጥያቄዎች ዙሪያ የተደረጉ ድርጅታዊ የምክክር መድረኮችን አጠናቆ መግለጫ አውጥቷል:: በአዲስ አበባ የተደረገውን ውይይት በሚኒስትር ማዕረግ የኢሕአዴግ የዴሞክራሲ ማዕከል አስተባባሪ አቶ መለስ ዓለሙ፤ የአዳማውን የአዲስ አበባ ኢሕአዴግ ፅህፈት ቤት…

በኢትዮጵያ የሚገኙ ከተሞች የድምፅ ብክለት መጠናቸው እየጨመረ መጥቷል ተባለ – Sheger FM የሃይማኖት ተቋማት፣ ማምረቻዎች፣ ትራንስፖርትና የንግድ ተቋማት በከተሞች አካባቢ ከፍተኛ ብክለት ያስከትላሉ ተብለው የተለዩ ዘርፎች ናቸው፡፡የህዝብ ቁጥር መጨመርና የከተሞች መስፋፋትም ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ ለመጣው የድምፅ ብክለት ምክንያት መሆናቸው ተጠቅሷል፡፡የአካባቢ…

Peoria Fresh Moisturizing Face Cream Renews Skin| Buy Online in Canada. Peoria Fresh Hydro Renewal Face Cream is a Modern Anti-Aging formula that repairs & replenishes your skin, from within. At the same time, it prevents further damage and hence,…

DW : በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ውጫሌ ከተማ ትናንት ከሰዓት በኋላ በወጣቶች እና ፖሊሶች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ 4 ሰዎች መገደላቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን የዐይን ምስክሮች ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል ፖሊስ ጉዳዩ እየተጣራ ነው ብሏል። አንድ የዓይን እማኝ በውጫሌ ከተማ…

በሲዳማው ግጭት መርተዋል እጃቸው አለበት ተብለው የተከሰሱት በዋስ ተለቀቁ የሲዳማ ሚዲያ ኔትወርክ እንደዘገበው የደቡብ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዋሳ ላይ ባስቻለው ችሎት የሲዳማውን ግጭት መርተዋል የተባሉትን ጨምሮ የሲዳማ ሚዲያ ኔትወርክ አስተዳዳሪዎች ጌታሁን ድጉዬ እና ፍርድ ቤት ቀርቦ የ አእምሮ በሽተኛ…

Active Testosterone Boost : Restart your Intimate Journey with Dynamic Testo| Where to Buy in UK? Active Testosterone Boost is an Advanced Testosterone Enhancer, for Men. It ensures that you build muscles, more quickly. Also, it improvises your performance in…

VOA : በኢትዮጵያ የብሔራዊ 12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ሂደቱ ችግር ስላለው እርምት እንዲደረግ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ጠየቀ።ቢሮው እንደሚገልፀው “መጠኑ ቢለያይም ኦሮሚያን ጨምሮ በ አራት ክልሎች፤ 45 ትምህርት ቤቶች ውስጥ። ከአምስት ሺህ በላይ /5,000/ ተማሪዎች ፈተና አለአግባብ የተሰራ ነው ብሉዋል፤…