ከ336 ቢሊየን ብር በላይ የልማት ድርጅቶች ዕዳ አልተመለሰም፣ ዕዳው እንዲሰረዝ አልያም ከበጀት እንዲከፈል ሀሳብ ቀርቧል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በእዳ ጫና ውስጥ ለመዘፈቁ ማሳያ የውጭ ብድር ብቻ ሳይሆን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቶ ቢሊየኖች ተበድረው በሚፈለገው ጊዜ መክፈል አለመቻላቸውም ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል;የስኳር ኮርፖሬሽንና የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላለፉት…

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በሱዳን እስር ቤቶች የነበሩ ኢትዮጵያዊንን በመያዝ በአዲስ አበባ ገቡ ጠቅላይ ሚኒስር ዶክተር አብይ አህመድ በሱዳን እስር ላይ የነበሩ ኢትዮጰያዊያንን በመያዝ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሱዳን ተቃዋሚዎችና ወታደራዊ ሃይል በመሰረቱት የሽግግር መንግስት ዙሪያ የመጨረሻ የስምምነት ፈርማ ስነ…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስር ዶክተር አብይ አህመድ በሱዳን እስር ላይ የነበሩ 105 ኢትዮጰያዊያንን በመያዝ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሱዳን ተቃዋሚዎችና ወታደራዊ ሃይል በመሰረቱት የሽግግር መንግስት ዙሪያ የመጨረሻ የስምምነት ፈርማ ስነ ስርዓት አጠናቀው ሲመለሱ ነው ኢትዮጵያዊያኑን …

  የወጣት አፍሪቃዊያን መሪዎች ተነሳሽነት መርሃ፡ግብር በእንግሊዝኛው ምህፃር YALI ፣ በቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ስም የሰየመው የቀለም ትምህርትና፣የአመራር ስልጠና ከሰሞኑ ተጠናቋል፡፡ ቁጥራቸው ከ30 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን በዚህ መርሃ ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ከታሳታፊዎቹ መካከል ከአራቱ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ስለቀሰሙት…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ህፃናት ከውልደታቸው ጀምሮ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት እስኪጀምሩ ድረስ እንክብካቤ የሚያገኙበት ፕሮጀክት መቀረፁ ተገለፀ።   በዚህም በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም የኮንዶሚኒየም ሳይቶች መጫዎችን ያካተቱ የህፃናት እንክብካቤ ማእከላት ይገነባሉ ተብሏል፡፡  …

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር እስከ ነሃሴ ወር መጨረሻ 4 ሚሊየን ኩንታል ስንዴ ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስቴር የ 2011 በጀት አመት አፈፃፀሙን አስመልክቶ የሚኒስቴሩ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሀጅ ኢብሳ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

በሀዋሳ ከተማና በሲዳማ ዞን አንዳንድ ወረዳዎች የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር ተከትሎ የነበረውን አለመረጋጋት የአካባቢውን ህብረተሰብ በማሳተፍ ዜጎች በሰላም ወጥተው እንዲገቡ ማድረግ መቻሉን ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስቱ አስታወቀ፡፡ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስቱ በሀዋሳ ከተማ እና በሲዳማ ዞን ተከስቶ የነበረውን የጸጥታ ችግር ለመቆጣጠር የተቋቋመው ጊዜያዊ…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በ2012 በጀት ዓመት 14 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ብዙዓየሁ ቢያዝን አስታወቁ፡፡ በዚህም በበጀቱ ዓመቱ ከመደበኛ ገቢ 12 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ…
አራት የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ከግል ኮሌጆች ጋር በትብብር የማስተርስ ድግሪ መርሃ ግብር እንዳይሰጡ ታገዱ

ከግል ኮሌጆች ጋር በትብበር በድህረ ምረቃ መርሃ ግብር ሲያስተምሩ የነበሩ 4 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ታገዱ አራት የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ከግል ኮሌጆች ጋር በትብብር የማስተርስ ድግሪ መርሃ ግብር እንዳይሰጡ ማገዱን የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ እግዳው የተጣለባቸው የጅማ ዩኒቨርሲቲ ABH ከሰተኘ ተቋም…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በስምንት ከተሞች ከአስራ ስምንት አመት በታች ለሆኑ ተማሪዎች የልደት ካርድ በነፃ መስጠት መጀመሩን የክልሉ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ ፡፡   የኤጀንሲው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ደምስ ገብሬ ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት እንደተናገሩት…