የኢትዮጵያዊነት ኢንስቲትዩት እና ኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባዔ ከሥነ-ዜጋ ትምህርትና ኢትዮጵያዊ ሥነ-ምግባር የታሪክን እውነተኛ ምንጮች እስከመፈተሽ፣ የሃሰት ትረካዎችን እስከማጋለጥና ማስተካከል፣ በኢትዮጵያዊያን መካከል መግባባትና በሃገራዊ ፍቅርና ክብር መተሣሰርን እስከ ማፅናት የሚደርስ ሥራ እንደሚያከናውኑ የድርጅቱና የተቋሙ መሥራቾችና መሪዎች ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት…

የኢትዮጵያዊነት ኢንስቲትዩት እና ኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባዔ ከሥነ-ዜጋ ትምህርትና ኢትዮጵያዊ ሥነ-ምግባር የታሪክን እውነተኛ ምንጮች እስከመፈተሽ፣ የሃሰት ትረካዎችን እስከማጋለጥና ማስተካከል፣ በኢትዮጵያዊያን መካከል መግባባትና በሃገራዊ ፍቅርና ክብር መተሣሰርን እስከ ማፅናት የሚደርስ ሥራ እንደሚያከናውኑ የድርጅቱና የተቋሙ መሥራቾችና መሪዎች ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት…
በአፋር ዳሎል የጠፋቸው እስራኤላዊት ተማሪ ህይወቷ አልፎ ተገኘች

DW በአፋር ክልል ዳሎል አካባቢ ለጉብኝት ከሄዱ እስራኤላውያን ተማሪዎች መካከል ተነጥላ ጠፍታ የነበረችው እስራኤላዊት ወጣት ዛሬ ጠዋት ሞታ ተገኘች። አያ ናማና የተሰኘችው ወጣት አስክሬን ዛሬ ከሰዓት ወደ አምቡላንስ መወሰዱን አንድ የአፋር ክልል ባለስልጣን ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። በአፋር ክልል ባህል እና…

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሁለት አንጃዎች ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምዝገባ ዕውቅና ማመልከቻ አስገብተዋል። ሁለቱም ድርጅቶች ምዝገባውን የጠየቁት በተመሳሳይ ስያሜ ነው። ምርጫ ቦርድ ማመልከቻውን እየተመለከተ መሆኑን ስምተናል።
የዳግማዊ አፄ ምኒሊክ 175ኛው የልደት በዓል ዛሬ በትውልድ ቀያቸው ተከበረ።

የአፄ ምኒሊክ 175ኛ የልደት በዓል በትውልድ ቀያቸው”እንቁላል ኮሶ” ተከበረ የዳግማዊ አፄ ምኒሊክ 175ኛው የልደት በዓል ዛሬ በትውልድ ቀያቸው በባሶና ወራና ወረዳ በአጎለላ ቀበሌ ”እንቁላል ኮሶ” ተከበረ። የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተፈራ ወንድምአገኝ በበዓሉ ስነስርዓት ወቅት እንደገለጹት ዳግማዊ አፄ…

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 12 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን ባህር ሃይል አዛዥ በባህረ ሰላጤው አካባቢ የሚኖር የውጭ ሃገራት የጦር ሃይል ስምሪት የቀጠናውን ሰላም እንደሚያደፈርስ አስጠነቀቁ። የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ባህር ሃይል አዛዥ አሊሬዛ ታንሲሪ እንዳሉት፥ ቴህራን በቀጠናው ዘወትር…

በኢትዮጵያ የተካሄደው የአሜሪካና የ11 አገሮች የጦር ልምምድ ተጠናቀቀ ሪፓርተር በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር መሪነት ሲካሄድ የቆየውና 11 አገሮችን ያካተተው የጦር ልምምድ ‹ጀስቲፋይድ አኮርድ 2019› መጠናቀቁን፣ የአሜሪካ ኤምባሲ ዓርብ ነሐሴ 10 ቀን 2011 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአንድ ሺሕ በላይ…

ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ መስቀል አደባባይ ላይ ሊያደርግ ያሰበው ኮንሰርት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍቃድ ሳያገኝ ቀረ። ኢትዮፒካሊንክ ከከተማው አስተዳደር ምንጮቼ አገኘሁት ባለው መረጃ መሰረት መስቀል አደባባይ ለፀጥታ ምቹ ባለመሆኑ ኮንሰርቱ ፍቃድ ሊሰጠው አለመቻሉን አስረድቷል። ነገር ግን የኮንሰርቱ አዘጋጆች በአዲስ…
ለጄኔራሉ እና የኢንሳ የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተር የተፈቀደው የዋስትና መብት ታገደ

ብርጋዴር ጄኔራሉ በዋስ ከተለቀቁ በኋላ ዋስትናቸው በሰበር ችሎት ታገደ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት ቀድሞ የኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ምክትል ዳይሬክተር ሌተና ኮሎኔል ቢኒያም ተወልደ፣ በተመሠረተባቸው ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጥቶባቸው ነበር፡፡የተፈቀደው የዋስትና መብት ታገደ Reporter Amharic…