ላቲን የኦሮሞ ልጆችን ክፉኛ ጎድቷል #ግርማካሳ

አባ አናሲሞስ ነሲብ፣ ከአንድ መቶ አመት በፊት መጽሀፍ ቅዱስን በኦሮምኛ በኢትዮጵያ/ግእዝ ፊደል የተረጎሙ የወለጋ አባት ነበሩ። የኦሮሞ አባት ያላልኩት አባ አናሲሞስ ኦሮምኛ ተናጋሪ የነበሩ ቢሆንም ኦሮሞ ስለመሆናቸው ግን ማረጋገጫ ስለሌለኝ ነው። ለምን በወለጋ ብዙ ማህበረሰቦች ኦሮሞ ሳይሆኑ ኦሮምኛን ግን በግዳጅ…

የመተማ ዮሃንስ አካባቢ የመከላከያ አዣዥ ሳያውቅ ጥይት ጭነው ወደ ሱዳን ሊሻገሩ የነበሩ “የሠራዊቱ ንብረት ናቸው” የተባሉ አምስት የጭነት ተሽከርካሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአማራ ክልል ልዩ ሃይል – ምዕራብ ጎንደር ብርጌድ አዣዥ ኮለኔል ሰለሞን አሻግሬ አስታወቁ።

ፍርድ ቤቱ በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተጠርጣሪዎች ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ ቀጠሮ ሰጠ ነሀሴ 13/2011 ፍርድ ቤቱ በነ ብርጋዲየር ጀነራል ተፈራ ማሞ፣በእነ ኮማንደር ጌትነት ሽፈራውና በእነ አበበ መልኬ በቀረቡ ሶስት መዝገቦች በአቃቢ ህግና በጠበቆች የቀረበውን የይግባኝ ክርክር አጠናቆ ለነሐሴ 16/2011 ዓ.ም ውሳኔ…

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 13 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር አላስተር ማክፊል ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደሩ እንግሊዝ ከአማራ ክልል ጋር ከዚህ በፊት በጀመረቻቸው እና በአዳዲስ የልማት እቅዶች በትብብር ለመሥራት ፍላጎት እንዳላት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔውን ነገ እንደሚያካሂድ የክልሉ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አብዱረሺድ ዓሊ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት ምክር ቤቱ ለአንድ ቀን በሚቆየው ጉባዔ በሁለት ረቂቅ ዓዋጆች…

” የአዲስ አበባ ወጣቶች ክስ ሳይመሰረትባቸው 1 ዓመት ” ( በይድነቃቸው ከበደ) ዛሬም እንደ-ወትሮው በእስር ቤት የሚገኙት ወንድሞቻችን እንዴት ናችሁ ?! ለማለት ፤ እኔ ፣ ጋዜጠኛ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ፣ ናትናኤል የአለምዘውድ እና ጌታነህ ባልቻ አንድ ላይ…

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 13 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል በዓል በክልል ደረጃ ለሁለተኛ ጊዜ በባህርዳር ከተማ የፊታችን እሁድ እና ሰኞ ይከበራል። በዓሉ ከወዲሁ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ከነሃሴ 16 እስከ 18 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የሚከበር…