እያገባደድነው ያለነው 2011 ዓ.ም ተደጋጋሚ ግጭቶች፣ የዝርፊያና የሌብነት ፈተናዎች ነዋሪዎችን ያሰቃየበት ዓመት ነበር፡፡ ከቡራዮው ጥቃት ጀምሮ በሌሎችም ቦታዎች ፖሊስ በፍጥነት ተንቀሳቅሶ አደጋው አለመቀነሱ እየተጠቀሰ ተተችቷል፡፡በተለያዩ ቦታዎች ግጭቶች ሲቀሰቀሱና ፀጥታ በሚደፈርስበት ጊዜ ፖሊስ ፈጥኖ አልደረሰም ተብሎ የሚታማበት ዓመት ሆኗል፡፡ Sheger FM

አይፈተሹም የተባሉ የመከላከያ ሰራዊት መኪናዎች በሕዝብ ተቃውሞ እንዲቆሙ ተደርጓል። መተማ ላይ አምስት የመከላከያ መኪናዎች ወደ ሱዳን ለማለፍ ሲሞክሩ “አንፈተሽም” በማለታቸው ከሕዝቡ ጋር አለመግባባት ተፈጥሮ በሕዝብ ተቃውሞ እንዲቆሙ ከተደረገ በሆላ ተፈትሽው በመሳሪያ የሞሉ እንደነበር ተገለጸ። የመከላከያ ሰራዊት አባላት “ወደ ዳርፉር እየሄድን…
ወደ ኢትዮጵያ እመጣለሁ በመንግሥት ደረጃ ተጋብዣለሁ። – ተስፋዬ ገብረአብ

BBC Amharic ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ ስቶክሆልም እያለ ነበር ያነጋገርነው። ስቶክሆልም የተገኘው አዲሱ መጽሐፉን [የቲራቮሎ ዋሻ] ለማስተዋወቅ እንደሆነ ነግሮናል። ይህ አዲሱ ሥራው ዘጠነኛ መጽሐፉ ሲሆን ከዚህ ቀደም ባሳተማቸው መጽሐፍቶቹ የተነሳ የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ አንባቢያን ስሙን ያነሱታል፤ ይጥሉታል። እርሱም ይህንን ያውቀዋል። ስንት…
«ጀልባዋ ላይ 15 ሰዎች ነበርን። እኔ ብቻ ነኝ በሕይወት የተፈርኩት» – ብቸኛው ከሞት ተራፊ ኢትዮጵያዊ

BBC Amharic : «ጀልባዋ ላይ 15 ሰዎች ነበርን። እኔ ብቻ ነኝ በሕይወት የተፈርኩት» ሲል ሞሐመድ አደም ኦጋ ማልታ ከሚገኝ ሆስፒታል አልጋ ላይ ያጋጠመውን ይናገራል። እያንዳንዳቸው ስደተኞች ለሕገ-ወጥ ደላሎች 700 ዶላር ከፍለዋል። ከሊቢያ በሜድትራኒያን ባሕር በኩል ወደ አውሮጳ ለመዝለቅ። የጉዟቸው አጋማሽ…

DW : ባለሙያዎች እንደሚሉት ግድያ፣ግጭት፣ ዉዝግቡ በፊት ከነበረዉ የተዛባ የምጣኔ ሐብት መርሕ ወይም የአፈፃፀም ጉድለት፣ሙስና፣የወጪና ገቢ ንግድ ተባለጥ፣ የዉጪ ምንዛሪ እጥረት፣ የመሰረተ ልማት አዉታር ችግር፣የምርት መሳት፣ ምናልባትም ከሕዝብ ቁጥር ማደግ ጋር ተዳምሮ ዛሬ ጤፍን ለጤፍ አምራቹ ምጃሬ ሳይቀር «ከቁመቱ በላይ…