ስለ ኢትዮጵያ በፍቅር ተነድፈን የምንጠብቀው አንድም ትንሳሄ (ተስፋ) ወይም መበታተን (ስጋት) ነው።  ግን ሁለቱም እየሆነ አይደለም።  ወደፊትም እነዚህ አይሆኑምና ከመንፈስ መዋዥቅ ለመውጣት ምናልባት ራሳችንን መርምረን የምንጠበቀውን ተስፋም ሆነ ስጋት ከነባራዊ ሁኔታ ጋር አስታርቀን የሚሆን የሚሆነው ላይ ማተኮር ይሻል ይሆን እላለሁ።…

የዛሬ 69 አመት ህወሓት እና ኦነግ ከመፈጠራቸው 17 አመታት ቀደም ብሎ የደቡብ አፍሪካ የትቂት ነጮች አፓርታይድ መንግስት ለደቡብ አፍሪካ እና ለደቡብ ምእራብ አፍሪካ ሕዝቦች የራሳቸው ፌደራሊዝም ሰጥተው ነበር። የአፓርታይድ ነጮች የመሰረቱት ፌደራላዊነት ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለው አይነት የሚመሳሰል ፌደራላዊነት ነበር።…

አጭር ልብ ወለድ     የናዝሬት ጫት ቃሚዎች ማህበርን ለመመስረት ከሁሉም ቀበሌዎች ፣ በአቃቃማቸው አግባብ የተመረጡ፣ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ጫት ቃሚዎች ግር ብለው ወደ “በለጬ”አዳራሽ እየገቡ ነው።    በአብረቅራቂ ወዛም ፊት- በደማቅ፣ፈገግታ -በልዩ አቅል ና ምድራዊ ባልሆነ ስሜት ተሞልተው ።ዐይኖቻቸውን…

ሶማሊያ የሚገኘው የእሥላማዊ መንግሥት ክንፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ጀሌዎችን ለመመልመል የሚያስችሉትን በአማርኛ በድምፅና በቪድዮ የተቀረፁ ጂሃዳዊ የቅስቀሳ ውጤቶችና ፅሁፎችን ሊያወጣና ሊያሠራጭ እንደሆነ ተገልጿል።

ሶማሊያ የሚገኘው የእሥላማዊ መንግሥት ክንፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ጀሌዎችን ለመመልመል የሚያስችሉትን በአማርኛ በድምፅና በቪድዮ የተቀረፁ ጂሃዳዊ የቅስቀሳ ውጤቶችና ፅሁፎችን ሊያወጣና ሊያሠራጭ እንደሆነ ተገልጿል።

VOA : ሶማልያ ያለው “እስላማዊ መንግሥት ነኝ” የሚለው ቡድን በአማርኛ የጂሐዳዊ ጽሑፎች እንደሚያወጣ ገልጿል። ኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠረ ምልመላ የማካሄድ ዓላማ እንዳለው ያመለክታል ተብሏል። ይህ ማስታወቅያ ባለፈው ወር በሦስት ደቂቃ ቪድዮ መልክ የተለቀቀው በፅንፈኛው ቡድን ደጋፊ ድረ-ገፆች ላይ ሲሆን ኦፊሴላዊው እስላማዊ…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከተናንት ጀምሮ ሲካሄድ የነበረዉ የምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የልማትና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ ዛሬ ተጠናቋል።   በመድረኩ የኦሮሚያና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የጋራ የልማትና የሰላም ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የ2011 ዓም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።   የማስተባበሪያ…

የኢጣልያ የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ማቴዮ ሳልቪኒ 27 ህጻናት ስደተኞች ብቻ እንዲገቡ በመፍቀድ የተቀሩት ወደ ስፓኝ ይሂዱ በሚለው ግትር አቋማቸው መጽናታቸው ግራ እንዳጋባ ነው።በዚህ መካከል መርከቧ ውስጥ በአስቸጋሪ ሁኔታ ለመቆየት የተገደዱት ስደተኞች ለተለያዩ አካላዊ እና ስነ ልቦናዊ ችግሮች መዳረጋቸውን  የመርከቧ…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ሆራ ፊንፊኔ” የኢሬቻ በዓልን በአዲስ አበባ ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የኦሮሚያ አባ ገዳዎች ህብረትና የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ አስታወቁ። የኦሮሞ ህዝብ የምስጋና ቀን የሆነው ኢሬቻ በዓል በተለያዩ የኦሮሚያ ክፍሎች በዓመት ሁለት ጊዜ ይከበራል። የመጀመሪያው የክረምት…

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፓምፔዮ ሰሜን ኮርያ ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ስትካሄደው የቆየው የአጭር ርቀት ሚስየሎች ሙከራ እንዳሳሰባቸው ዛሬ ተናግረዋል። የሚሳየሎቹ ሙከራ ብዙም እንደማያሳስባቸው ከገለፁት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዕይታ ጋር እንደማይስማሙ ያሳያል ተብሏል።

Breakfast Show radio host Dawit Betseha at 105.3 Afro FM is has a bar and restaurant called Babi’s Bistro, named after his father. It features acoustic music every Saturday night…