አውስትራሊያ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የሆርሙዝ ሰርጥ ልታሰማራ ያሰበችው የጦር ስምሪት ከወዲሁ የሕጋዊነት ጥያቄ አስነስቷል። – አውስትራሊያ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የሆርሙዝ ሰርጥ ልታሰማራ ያሰበችው የጦር ስምሪት ከወዲሁ የሕጋዊነት ጥያቄ አስነስቷል።

የልብ ፋውንዴሽን ወተት፣ የወተት ምርቶች፣ ሥጋና ዕንቁላል አመጋገብን አስመልክቶ አዲስ ምክረ ሃሳብ ለገሰ። ምክረ ሃሳቡ ይፋ የሆነው በቅርቡ ምግቦች በልብ ጤና ላይ ያላቸውን ተፅዕኖ በተመለከተ የቀረበ የክለሳ ሪፖርትን ተመልክቶ ነው። – የልብ ፋውንዴሽን ወተት፣ የወተት ምርቶች፣ ሥጋና ዕንቁላል አመጋገብን አስመልክቶ…

በምስራቅ ሃረርጌ ዞን የቁልቢ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪ የሆኑት መልዓክኃይል ቆሞስ አባ እንቁስላሴ ከቅዳሴ መልስ በቤታቸው ሞተው መገኘታቸውን ተከትሎ በተነሳ ተቃውሞ አንድ ሰው ሞቶ 5 ሰዎች መቁሰላቸውን ምንጮች ለቪኦኤ አስታውቁ፡፡

በመተማ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ መተማ ላይ የታገቱትን በሕገወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ሊሻገሩ ነበር የተባሉትን የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ የመከላከያ ከባድ መኪኖችን ባለቤትነት የሜቲክ መሆኑ ከታወቀ በኋላ በሕዝቡና ሕዝቡን ሊያወያዩ በመጡ ባለስልጣናት መካከል አለመግባባት በመከሰቱ የመተማ ሕዝብ ለተቃውሞ አደባባይ ወጥቷል።  …

“ትምሕርት ጨርሶ ሥራ የሚፈልግ ሳይሆን ሥራ ፈጣሪ የሚሆን ተማሪ ለማፍራት ልዩ ሥልጠና ይፈልጋል። ያን ነው ለማድረግ እየሰራን ያለነው።” ዶ/ር ያቆብ አስታጥቄ “አንድ መሥራች አባላችን እንደሚለው‘በገበሬው ግብር ክፍያ ተምረን ይህችን ያህል ለሃራችን መልሰን የመስጠት ኃላፊነት አለብን’ የሚለው ዓላማ ትልቁ ሆኖ ስላየነው…

“ትምሕርት ጨርሶ ሥራ የሚፈልግ ሳይሆን ሥራ ፈጣሪ የሚሆን ተማሪ ለማፍራት ልዩ ሥልጠና ይፈልጋል። ያን ነው ለማድረግ እየሰራን ያለነው።” ዶ/ር ያቆብ አስታጥቄ “አንድ መሥራች አባላችን እንደሚለው‘በገበሬው ግብር ክፍያ ተምረን ይህችን ያህል ለሃራችን መልሰን የመስጠት ኃላፊነት አለብን’ የሚለው ዓላማ ትልቁ ሆኖ ስላየነው…

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የብር ጌጣጌጥና 520 የሞባይል ቀፎ በኮንትሮባንድ ሲንቀሳቀስ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በዛሬው እለት በያቤሎ መቅረጫ ጣቢያ ግምታዊ ዋጋው 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከተለያዮ አረብ ሃገራት እና ከጎረቤት ሃገራት የተመለሱ ዜጎች ወደ ሃገር ቤት ሙሉ በሙሉ ስለመመለሳችን መረጃ ብናቀርብም በ40/ 60 የቤት መርሃ ግብር ተጠቃሚ እንድንሆን አልተደረገም ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ቅሬታ አቅራቢዎቹ ከሚኖሩበት ሃገር ኤምበሲ እንዲሁም ከውጭ…

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኸር ምርት ላይ ተባይ ጉዳት እንዳያደርስ ከ62 ሺህ ሊትር በላይ ኬሚካል እየተሰራጨ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። ከመኸር እርሻ ከ13 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን ከ400 ሚሊየን ኩንታል…

እንኳን ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በሀገራችን ሴቶችን ወደ አደባባይ እንዲወጡ አስተዋጽዖ ሲያደርጉ ከኖሩት በዓሎቻችን መካከል አንዱ አሸንዳ/ ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል ነው። በዚህ ምድር አረንጓዴ በለበሰችበት በክረምቱ ወቅት በነሐሴ ወር አጋማሽ በትግራይና በአማራ ክልሎች በሚከበረው በዚህ በዓል ወጣት ሴቶች ልዩ የሆነ የሀገር…

ቡድኑ ዳሬ ሰላም ሲደርስ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ እና ሌሎች አካላት አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ በመሆን በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው ፋሲል ከነማ የመጀመሪያውን የማጣሪያ ጨዋታ በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም አዛምን 1ለ 0 ማሸነፉ የሚታወስ ነው፡፡ ነሃሴ 18 የመልሱ…