በድሬዳዋ ከሣምንት በፊት መቀስቀሱ የተነገረው ቺኩንጉንያ የሚባል ወረርሽኝ ከሰባት ሺህ በላይ ሰው ማዳረሱን የተማዪቱ ጤና ቢሮ አስታውቋል።

በድሬዳዋ ከሣምንት በፊት መቀስቀሱ የተነገረው ቺኩንጉንያ የሚባል ወረርሽኝ ከሰባት ሺህ በላይ ሰው ማዳረሱን የተማዪቱ ጤና ቢሮ አስታውቋል።

ቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ አመቺ ሁኔታ ለመፍጠር ለሚያስችል ጊዜ መራዘም እንዳለበት በአቶ አዳነ ታፈሰ የሚመራው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ – ኢዴፓ አሳሰበ።

ቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ አመቺ ሁኔታ ለመፍጠር ለሚያስችል ጊዜ መራዘም እንዳለበት በአቶ አዳነ ታፈሰ የሚመራው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ – ኢዴፓ አሳሰበ።

የአፋን ኦሮሞ ትምህርት ለድርድር የሚቀርብ አይደለም – የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኢዜአ፤  የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአፋን ኦሮሞ ትምህርት ለድርድር የማይቀርብና ለቋንቋው እድገት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገልጸዋል። የኢትዮጵያን ስርዓተ ትምህርት…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 33 ሰዎች በተከሰሱበት የክስ መዝገብ ለአንድ ዓመት በፖሊስ ሲፈለግ የነበረው የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ቴድሮስ ገቢባ በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡   ተከሳሹ ከሰኔ 05 እስከ 12 2010 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ የወላይታና ሲዳማ ብሔሮችን…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአሸንዳ ሴት በዓሉ በሚከበርበት ቀናት የሚሰጠው ክብር ለሁሉም የኢትዮጵያ ሴቶች በ365ቱም ቀናት ሊሰጥ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የአሸንዳ በዓል በትግራይ ክልል ደረጃ “አሸንዳ የሰላም፣ አንድነትና ልማት ተምሳሌት” በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 16፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የየመን የሰብዓዊ ርዳታ ፕሮግራም መዘጋት ሰባዓዊ ቀውስ እንደሚያስከትል ተገለፀ፡፡ በሀገሪቱ 12 ሚሊየን ዜጎች በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ እርዳት ድጋፍ ሲደረግ መቆየቱ ተነግሯል፡፡ ከተረጅዎቹ መካከል 2ነጥብ 5 ያህሉ ህፃናት ሲሆኑ÷ አብዛኛዎቹ በርሃብ የተጎዱ…

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 16፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ወታደራዊ ሃይል ንብረትነቱ አሜሪካ የሆነ ሰው አልባ አውሮፕላን በየመን ተመትቶ መውደቁን አስታውቋል ። ኤም ኪው-9 የተሰኘው አሜሪካ ሰራሹ ዘመናዊ ሰው አልባ የጦር አውሮፕላን ትናንት በየመን በሀውቲ ታጠቂዎች በሚሳኤል ተመቶ መውደቁ ተነግሯል። ይህን ተከትሎም…

ትምህርትና ምሁራን ትላንትና ዛሬ… በ1730 ዓ.ም ስልጣነ መንበሩን የተቆናጠጠው ቋረኛው ንጉስ ዳግማዊ እያሱ ለትምህርትና ለሳይንስ ታላቅ ቦታ ነበራቸው ይባላል፡፡ እኚህ ንጉስ በሀገሪቱ ትምህርት እንዲስፋፋና የተማረ ሰው በህብረተሰቡም ሆነ በመንግስቱ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንዲኖረው የጣሩና በተግባርም ያሳየ ታልቅ መሪ እንደነበሩ የታሪክ…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለአዳዲሶቹ የሱዳን መሪዎች የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ባስተላለፉት መልእክት፥ ጀነራል አብዱል ፈታህ ቡርሀን 11 አባላት ያሉት ሉዓላዊ ምክር ቤት መሪ ሆነው በመመረጣቸው…

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 16፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ተቋምና አገልግሎትን ፕሮፌሽናልና ዘመናዊ ለማድረግ የሪፎርም ስራ ተጀምሯል። የሪፎርም ጥናት ቡድኑ የፖሊስ ተቋምና አገልግሎት ያለበትን ሁኔታ ዳሰሳ በማድረግ በጥንካሬ እና በክፍተት የሚታዩትን ለመፍታት የሚያስችል ምክረ ሀሳብ አቅርቧል። በውይይቱ ላይ የሰላም ሚኒስቴርና የፌዴራል…