አለምን ያስደመመ የስልጣኔ ፋና ወጊ የሆኑ የቁሳዊ፣ ባህላዊናሐይማኖታዊ እሴቶች ባለቤት የሆነችው አገራችን የብዙ ሺህ ዓመታትዝክረ-ታሪክም ለእኛ ለዜጎቿ ታላቅ ኩራት ነው፡፡በርካታ የታሪክ ቅርሶችዋ የሥልጣኔን የትየሌለነትንአጉልተው የሚዘክሩ ናቸው፡፡ኢትዮጵያበርካታ ብሄረሰቦቿ በፈጠሩት ማኅበራዊ መስተጋብር የተዋበች፣ የተለያዩ ሐይማኖች በመቻቻል፣ በመተሳሰብ ተደጋግፈው ኩራት የሆኗትታሪካዊት ሀገር ናት፡፡…

DW : የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጭ ግንባር በምህጻሩ ኦብነግ በመጪው ዓመት በሚካሄደው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ እንደሚሳተፍ አስታወቀ። የግንባሩ የሥራ ሃላፊዎች ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጡት መግለጫ ምርጫው በተያዘለት ጊዜ መካሄድ እንዳለበትም አሳስበዋል። ምርጫው ፍትሀዊ ሀቀኛ እና ለሰላም የሚበጅ ይሆናል ብለው…
ኤርትራ ከአራት ሺሕ በላይ ተማሪዎችን ወደ ሳዋ ላከች

DW : ኤርትራ ከአስራ ሰባት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ከአራት ሺሕ በላይ ተማሪዎችን ወደ ሳዋ መላኳን አስታወቀች። ተማሪዎቹ የአስራ ሁለተኛ ክፍል ትምህርታቸውን ዋርሳይ ይከዓሎ በተባለ ትምህርት ቤት ለመማር እና በ33ኛው ብሔራዊ አገልግሎት ለመሳተፍ ወደ ሳዋ ማምራታቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር…

DW : የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ኢዜማን ልከስ ነው አለ፤ ምርጫው እንዲራዘም ጠይቋል የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በምህጻሩ አዴፓ ለመጪው ዓመት የታቀደው ምርጫ እንዲራዘም ጠየቀ። ፓርቲው ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጠው መግለጫ ምርጫው እንዲራዘም የጠየቀው አገሪቱ ውስጥ አስተማማኝ ሰላምና መረጋጋት ባለመኖሩ…