በአፋር ፣ ሶማሌ፣   ትግራይ ፣ እና አማራ ክልሎች ውስጥ በሚገኙ የተወሰኑ ስፍራዎች የበረሃ አንበጣ መንጋ መታየቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከአሁን በፊት  ለ30 ያክል ጊዜያት ከተለያዩ የአረብ እና አፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ተነስቶ ወደ ኢትዮጵያ ግዛት የገባን ሰብል አጥፊ የአንበጣ መንጋ በአውሮፕላን በታጀበ ርብርብ ማስወገዱን ያስታወሱት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የዕፅዋት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዘብዴዎስ ሰላቶ ፣አሁን የተሰከሰተውን…

የመተማ ዮሃንስ አካባቢ የመከላከያ አዣዥ ሳያውቅ ጥይት ጭነው ወደ ሱዳን ሊሻገሩ የነበሩና “የሠራዊቱ ንብረት ናቸው” የተባሉ አምስት የጭነት ተሽከርካሪዎች በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የተመረቱና በሕጋዊ ሰነድ የተሸጡ መሆናቸውን የኮርፖሬሽኑ ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል አሕመድ ሐምዛ ገለፁ።

የስቃይ ምርመራ የተፈፀመበት እንድ የሰራዊት አባል ያለፈበት እና በመጨረሻ ህይወቱ ያለፈበት ሁኔታ አንድ በቅርቡ ከተከሰተ ተመሳሳይ ክስተት በስተጀርባ ያለውን እውነታ ነፃ ውይይት ከአቶ ወንድምአገኝ ጋሹ ጋር… ክፍል 2 ===================================== የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባኤ (ኢሰመጉ) የቀድሞ ሰራተኛ እና በለንደን የኢሳት ቴሌቪዥን…

የብሄራዊ ኩራት ቀን የፊታችን ጳጉሜ 3 ቀን 2011 ዓመት ምህረት በአዲስ አበባ እንደሚከበር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የመደመር እሳቤ የሰነቁ መርሃ-ግብሮች ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 6 ባሉ ቀኖች መሰየማቸው ይታወሳል፡፡ የብሄራዊ የኩራት ቀን ብሄራዊ እሴቶቻችንን…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የተተከሉ ችግኞች አሁን ላይ ያሉበትን ደረጃ የመከታተልና ያልፀደቁትን በአዲስ ችግኝ የመተካት ሂደት እየተካሄደ መሆኑን የአካባቢ፣ ደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17፣ 2011 (ኤፍ .ቢ.ሲ) የውሀ መስኖ እና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሽ በቀለ የከፍተኛ ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ 12 ሺህ ወጣቶች በ2012 በመስኖ ዘርፍ የስራ እድል እንደሚፈጠርላቸው ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ በሶስት ክልሎች አሁን ላይ…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ብሄራዊ ኩራት ቀን የፊታችን ጳጉሜ 3 ቀን 2011 በመዲናዋ እንደሚከበር አስታወቀ፡፡ ጳጉሜ 3 ቀን 2011 ዓመት ምህረት በሚካሄደው የብሄራዊ የኩራት ቀን ዙሪያ የከንቲባ ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪ ወይዘሪት ፌቨን ተሾመ…