ተማሪዎችን አማርኛን ከመማር ማገድ፣ ክትባትን ከመንሳት፣ ያነሰ ወንጀል አደለም የኢትዮጵያ የትምርት ሚኒስቴር ፣ ለ28 አመታት በኢትዮጵያውያን፣ በተለይ በኦሮሞው ወጣት ላይ ሆን ተብሎ የተፈጸመ በደል ለመቀልበስ፣ አማርኛን እስከ 6ኛ ክፍል ድረስ እንዲማሩ በመርሃ-ግብሩ ፣ ቀርጾ ማውጣቱ፣ ይበል የሚያሰኝ ነው። ካንድ ትውልድ…

*** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በዋና ፅ/ቤቱ ለአዲስ አበባ ከተማ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አመራሮችና አስሩም ክፍለ ከተሞች ላሉ የከፍለ ከተማ አመራሮች ስለ አመራር ሰጭነት ሰልጠና እየሰጠ ነው።   አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ…

“የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም…..!” ዮሃንስ ይባላል።ከሃገሩ ገና በልጅነቱ ነው በደርግ ዘመን የተሰደደው። አባቱ የህክምና ዶክተር እናቱ ደግሞ ጤና ጥበቃ ይሰሩ ነበር። አሜሪካ ሃገር በዋሽንግተን ዲሲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረ ሲሆን ብሩህ አእምሮ ስለነበረው ስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ይገባል። በኮምፕዩተር ሳይንስ በከፍተኛ ማዕረግ…

አውስትራሊያ ውስጥ አምስት ሚሊየን ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች አሉ። አውስትራሊያ ከ30 አመትታ በፊት ፈራሚ በሆነችበት የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መብቶች ውል መሠረት፤ ሁሉም ሕፃናት እኩል የትምህርት፣ የጤና ክብካቤና የደህንነት ጥበቃ አግኝተው ማደግ እንዳለባቸው ሰፍሯል። ይሁንና፤ የአውስትራሊያ የህፃናት መብቶች ተሟጋች…