ህጋዊው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ በኛ የሚመራው ነው» የሚለው የነዶ/ር ሚሊዮን ቱማቶ ቡድን ዛሬ በጠራው የማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ ለመጭው ብሄራዊ ምርጫ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

ኤፍሬም ማዴቦ ነሃሴ 20 2011 ዓ. ም. የጠ/ሚኒስትር አቢይ አህመድ መንግስት አገር ዉስጥና ከአገር ዉጭ የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶችን ጋብዞ የአገራችንን ችግሮች አብረን እንፍታ የሚል ጥያቄ ካቀረበ በኋላ በነበሩት 16 ወራት ኢትዮጵያ ዉስጥ በአዳራሾች፥ በማህበራዊ ሜዲያ፥ በቴሌቭዥንና እንዲሁም በፖለቲካ ፓርቲዎችና በምርጫ…

የጠ/ሚኒስትር አቢይ አህመድ መንግስት አገር ዉስጥና ከአገር ዉጭ የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶችን ጋብዞ የአገራችንን ችግሮች አብረን እንፍታ የሚል ጥያቄ ካቀረበ በኋላ በነበሩት 16 ወራት ኢትዮጵያ ዉስጥ በአዳራሾች፥ በማህበራዊ ሜዲያ፥ በቴሌቭዥንና እንዲሁም በፖለቲካ ፓርቲዎችና በምርጫ ቦርድ መካከል በተደረጉ ዉይይቶች ዉስጥ ጉልህ…

‘ቢቂላ’ የሽልማት ድርጅት የዚህ ዓመት ተሻላሚዎቹንና የክብር እንግዶቹን ይፋ አደረገ ኢዜአ – በአፍሪካ-ካናዳዊያን ማሕበረሰብ ዘንድ እውቅና ያተረፈውና በእውቁ አትሌት አበበ ቢቂላ ስም የተሰየመው ቢቂላ የሽልማት ድርጅት ስድስተኛ የሽልማት መርሀ ግብሩን መስከረም 10 ካናዳ ቶሮንቶ ያደረጋል።ድርጅቱ ለኢዜአ በላከው መግለጫ ‘ቢቂላ ሽልማት’…
ፖሊሶች ህግ አክብሩ ወይም ፖሊስነታችሁን ተዉት (ያሬድ ሹመቴ)

“ፖሊሶች ህግ አክብሩ ወይም ፖሊስነታችሁን ተዉት” (ያሬድ ሹመቴ) የፖሊስ ግብታዊነት የተሞላው የጭካኔ አያያዝ በአዲስ አበባ እየተስፋፋ ይገኛል። በአዲስ አበባ ፖሊስም ይሁን በፌደራል ፖሊስ አባላት በከተማው ላይ ከግዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው አምባ ገነናዊ አያያዝ ዜጎች በህግ ፊት ያላቸውን መብት በቅድሚያ…

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከካሜሩን ጋር አንድ አቻ ተለያዩ። ሉሲዎቹ በጃፓን ቶኪዮ ለሚካሄደው የ2020 ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ማጣሪያ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከካሜሩን አቻቸው ጋር ተጫውተዋል። በጨዋታው 1 ለ…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በማጠናከር በአማራና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ግጭት ዳግም እንዳይነሳ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሁለቱ ክልሎችን የዝብ ለህዝብ ግንኙነት በማጠናከር በሰላም እና መረጋጋት በተሰሩ ስራዎች ዙሪያ የሁለቱ ክልሎች ርዕሰ መሰተዳድሮች ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 20 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የስነ ምግባር ደምብ እየተዘጋጀ ነው። የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ከሃላፊነታቸው እና ከመወሰን ስልጣናቸው ጋር የሚጋጭ ነገር ሲያጋጥማቸው የጥቅም ግጭት አጋጠማቸው ይባላል። በስነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን…

BBC Amharic : አንድ የማይታወቅ መንደር- እዚህ እዛ ተፈራርቀው በተመሰረቱ የሳር ጎጆዎችና በድንጋይ በተሰሩት ህድሞዎች መካከል የጥይት ድምፅ ያንባርቃል። አቧራ በለበሰው መንገድ በፒክ አፕ መኪና የተጫኑና ኤኬ 47 ጠመንጃ ያቀባበሉ ወታደሮች መንገዱን እየሰነጠቁ ይጓዛሉ። የቆሸሸ ነጭ ጉርድ ቲሸርት የለበሰና ጡንቻው…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታካለ ኡማ እና የትራንስፖርት ሚንስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት አሰጣጥን ጎበኙ፡፡ ምክትል ከንቲባው እና የኢፌዴሪ ትራስፖርት ሚኒስተሯ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት…