ከ1ሰላሣ ሚሊዮን ብር በላይ ለግንባታ፣ ለመሣሪያዎችና ለግብአቶች ወጭ አድርገው በኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት አጥረት ምክንያት ወደ ሥራ መግባት አለመቻላቸውን በደሴ ከተማ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሠማራት እንቅስቃሴ የጀመሩ ግለሰቦች ገልፀዋል።

በከባድ የሥነ-ምግባር ግድፈት ከአመራር አባልነትና ከድርጅቱ የተሰናበቱ ግለሰቦች የሲዳማን ህዝብ ጥያቄ ለማደናቀፍ እየተንቀሳቀሱ ነው ሲል በአቶ ዱካሌ ላሚሶ የሚመራው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ከስሷል።

“ህወሃትን የመሳሰሉ ፓርቲዎች ዳግም ወደ ሥልጣን ለመመለስ እንደ ኦነግ ካሉ ድርጅቶች ጋር አዲስ የፖለቲካ ግንባር እየፈጠሩና መሰል ድርጅቶችን እያሰባሰቡ ነው” ሲሉ የኢዴፓ ብሄራዊ ምክር ቤት አባልና የፓርቲው የቀድሞ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው ተናግረዋል።
ጠ/ሚ አብይ የፍራንክፈርት የሰላም ጥናት ማዕከል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሔስያን የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአውሮፓውያኑ የ2019 የሔስያን የሰላም ሽልማት አሸናፊ መሆናቸው ተገለፀ። በጀርመን የፍራንክፈርት ከተማ የሚገኘው የፍራንክፈርት የሰላም ጥናት ማዕከል ነው ሽልማቱን ለጠቅይ ሚኒስትር ዶክተር እብይ አህመድ…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአውሮፓውያኑ የ2019 የሔስያን የሰላም ሽልማት አሸናፊ መሆናቸው ተገለፀ።   በጀርመን የፍራንክፈርት ከተማ የሚገኘው የፍራንክፈርት የሰላም ጥናት ማዕከል ነው ሽልማቱን ለጠቅይ ሚኒስትር ዶክተር እብይ አህመድ የሚሸልመው።   የፍራንክፈርት የሰላም…

በፍኖተ ካርታው የፌደራል የስራ ቋንቋን ማስተማር የሚለው ምክረ ሀሳብ እንጂ አስገዳጅ ህግ አይደለም- የትምህርት ሚኒስቴር (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲሱ የትምህርት እና ስልጠና ፍኖተ ካርታ የፌደራል የስራ ቋንቋን ማስተማር የሚለው ምክረ ሀሳብ እንጂ አስገዳጅ ህግ አይደለም አለ የትምህርት ሚኒስቴር። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ጨምሮ የሌሎች የቡድን 7 አባል ሀገራት በአፍሪካ ለሚገኙ ሴት የስራ ፈጣሪዎችን ለመደገፍ የሚችል የ251 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የማእቀፍ ድጋፍ አፀደቁ። የቡድን ሰባት አባል ሀገራት መሪዎች ሰሞኑን በፈረንሳይ ብሪትዝ ከተማ ተገናኝተው…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሃ አሞላልና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ኢትዮጵያ፣ግብፅና ሱዳን የፊታችን መስከረም ወር ላይ በካይሮ ሊወያዩ ነው። በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የሶሰትዮች ውይይት ካደረጉ በርካታ ወራት ተቆጥረዋል። ከዚህ ቀደም…