የአውስትራሊያ ምርታማነት ዕድገት ዘለግ ላለ ጊዜ ከነበረው 1.5 ፐርሰንት በአማካይ ዕድገት ወደ 1.1 ፐርሰንት ወርዷል። SBS ባስጠናውና ዲሎይት ባቀረበው አዲስ ሪፖርት፤ በማኅበራዊ አካታችነት ላይ ብርቱ ትኩረትን ማድረግ የአውስትራሊያን ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት በዓመት በ$12.7 ቢሊየን ከፍ እንደሚያደርግ ተመልክቷል። – የአውስትራሊያ…

ጉዳያችን / Gudayachn ነሐሴ 23/2011 ዓም (ኦገስት 29/2019 ዓም  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ  ኢትዮጵያ በዘገምተኛ ለውጥ ውስጥ ከምር መግባት ከጀመረች አንድ ዓመት አልፏታል።ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ኢትዮጵያ ፈፅማ ወደ አደገኛ መንገድ ውስጥ ከመግባት ድና የተሻለ የመፃፍ፣የመናገር እና የመደራጀት መብት እንዲሁም…

በተራመዱ ቁጥር የሞባይል ስልክዎን ባትሪ የሚሞላ ኃይል ከፀሐይ ብርሃን የሚያመነጭ ጫማ፣ የዘይት ጄሪካን ላይ ስልክ ተገጥሞለት የእሳት አደጋ ቢከሰት የማንቂያ ጥሪ የሚያደርግ መሣሪያ፣ ምድጃ ለኩሰው ማጥፋት ረስተው ከቤትዎ ርቀው ቢሄዱስ! ባስታወሱ ጊዜ ከስልክዎ የሚያጠፉት ማብሰያና ሌሎች 27 የፈጠራ ሥራዎች! የወጣት…

ከነሐሴ 16/2019 ዓ.ም ጀምሮ በአስመራ በተካሂደው የሴካፋ ዋንጫ ውድድር ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን፤ ጨዋታው ተተኪን በማፍራት በኩል ስላለው ጠቀሜታና ስፖርት ስለሚያጠናክረው ወዳጅነት ሐሳባቸውን አጋርተዋል።

ዶክተር ኦሮሊያና ዳንኤል በግል ድርጅት የጥራት ተቆጣጣሪ ሆኖ ይሠራል። ከሶስት ወር በፊት “እህም” የተሰኘ የወግ መፅሐፍ ጽፎ ከ12 ሺ በላይ እትም ተሽጦለታል። ከኢትዮጵያ ውጭ በተለያዩ አገራትም መጽሐፉን ማዳረሱን ይናገራል:: የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መጽሐፉ ላይ ፊርማቸውን አኑረዋል።

ሸዋ ስንል በውስጡ የብዙ ብሔሮች መኖሪያና ዙሪያውም በሌሎች ብሔሮች የተከበበ እንደሆነ ሊሰመርበትና የሸዋ ኦሮሞ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው። ሸዋ እንደሸዋ በውጡ ያሉትን ብሔሮች አካቶ እና አቅፎ እራሱን የቻለ ሆኖ እንደ ሸዋ ክልል ተከልሎ ቢንቀሳቀስ በዙሪያው ተከቦ ባሉ ሸዋ…

በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ላይ የመማር አቅም አጥተው የነበሩና በሁለተኛ ደረጃ ትምሕርታቸው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሴት ተማሪዎችን ለመርዳት በተቋቋመ “የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት” ድርጅት ታግዛ የፍተኛ ትምሕርቷን ያጠናቀቀችው መሰረት መራዊ “ስለ ትምሕርቴ ብቻ በማሰብ ለዚህ በቅቻለሁ” ትላለች።

በድሬደዋ ከተማ በተከሰተው በቺኩንጉንያ በሽታ ወረርሽኝ ከ15 ሺህ በላይ ሰዎች መያዛቸው ተገለጸ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከሐምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ በተከሰተው የቺኩንጉንያ በሽታ ወረርሽኝ እስካሁን 15 ሺህ 192 ታማሚዎች መመዝገባቸውን በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቅኝት እና ምላሽ ተጠባባቂ…

በህገ ወጥ መንገድ ወደ ተባበሩት አረብ ኢምሬትስ የሄዱ 30ሺህ ዜጎች ህጋዊ ፍቃድ ተሰጣቸው EBC  :  ከዚህ ቀደም በህገ ወጥ መንገድ ወደ ተባበሩት አረብ ኢምሬትስ የሄዱ 30ሺህ ኢትዮጵያውያን ባሉበት ሀገር ላይ ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ እንደተሰጣቸው የሰራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር…
3.8 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ የቅድመ ሰው የራስ ቅሪት አካል በአፋር ክልል ተገኘ

3.8 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ የቅድመ ሰው የራስ ቅሪት አካል በአፋር ክልል ተገኘ በአፋር ክልል አዲስ የተገኘው ቅሪተ አካል “አውስትራሎፒቲከስ አናመንሲስ” በሚባል የቀድሞ ሰው ዝርያ ውስጥ የሚመደብ ሲሆን እስከ ዛሬ ስለ ዝርያው ያልታወቀውን የፊት እና የጭንቅላት ቅርፅ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሳያል ተብሏል።…