ኢትዮጵያ ወዴት? የሚል ስያሜ የተሰጠው የውይይት መድረክ ሁለተኛ መርሃ-ግብሩን በሳምንቱ መገባደጃ ላይ በዚህ በዋሺንግተን ዲሲ  አካሄዷል፡፡ ‹‹በሀገር ቤት የሚካሄዱ ውይይቶች፣የሀገሪቱን ችግር ከማሳየት ይልቅ መንግስትን በማሞገስ ላይ ተጠምደዋል›› በሚል የሚከሱት የመድረኩ አስተባባሪዎች የኢትዮጵያን መጻኢ መንገድ የሚያቃኑ ፣አማራጭ ሀሳቦች ይስተናገዱ ዘንድ መድረኩን መፍጠር…
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍ ራሱን ከፖለቲካ አመራሩ አገለለ፣ መንግስትን በሀይል እፋለማለሁ ብሏል

One of the insurgent leader Jal Merroo ዋዜማ ራዲዮ -የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍ ከማናቸውም የኦነግ የፖለቲካ አመራሮች ጋር አብሮ እንደማይሰራ በማስታወቅ ከእንግዲህ በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት በሀይል ለመፋለም መወሰኑን አስታውቋል። የወታደራዊ ክንፉ አመራሮች ለዋዜማ እንደገለፁት በአቶ ዳውድ ኢብሳ…

እኛ በየደረጃው የምንገኝ የአዲስ አበባ አዴፓ አመራሮች ከነሐሴ 25 2011 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በ2011ዓ.ም መደበኛ የድርጅትና የፖለቲካ ስራዎች አፈፃፀም እንዲሁም በከተማዋ የፖለቲካ ኢኮኖሚ እንቅስቅሴ ዙሪያ የከተማችንን ህዝብና ወጣት መሰረታዊ ፍላጎቶች ለመመለስ፣ ባከናወናቸው ተግባራት የነበሩንን ጠንካሬና ጉድለቶች በዝርዝር ገምግመናል፡፡…

በኢትዮጵያ የፍትሐ ብሔር ሕግ አንቀጽ (3) ምዕ. (1) ቁጥር 398 ንኡስ ቁጥር (1)÷ ‹‹የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን በሕግ በኩል እንደ አንድ ሰው የምትቆጠር ናት›› ሲል ሕጋዊ ሰውነት ሰጥቷል፡፡ ++ ይህ ማለት ቤተክርስቲያኗ አንድ ናት ማለት ነው እንጂ ብዙ አይደለቺም+++ በዚሁ…

Ketovatru Pills : Time to Join the Keto Revolution & Lose Weight Faster! Ketovatru is a Fat Burning Supplement that’s meant to assist you in your weight loss journey. As per claims, the keto pill is capable of triggering ketosis…

የዛሬውን አስደንጋጭ ርእስ የመረጥኩት ኢትዮጵያ አገራችን የምትገኝበት አስከፊ ሁናቴ ወይም ምድር ላይ የሚታየው ጽድቅ መራር ከመሆኑ የተነሳ ባለአእምሮ እንደሆነ ሰውና እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ከማሳሰብም አልፎ ሥጋቴ ጥግ ቢደርስብኝ እኔም በርእሰ መጻሕፍቱ እንደተመዘገቡ ደጋግ ሰዎች ጩኸቴን ለሕይወት ባለቤት ባደባባይ ለማሰማት ነው፡፡…

ተመልከቱልኝ ይሄንን ጉድ ያብባል ላስታ ሸማቾች ማህበር  የኑሮ ውድነትን ለማቅለል ብሎ የገዛውን 200,ኩንታል ጤፍ በጎጃም ሞጣ ከተማ ህገወጥ በሆኑ ቡድኖች ተዘረፍኩኝ በሎ ያመለከተው የቅሬታ ደብዳቤ ነው። ከ200,መቶ ኩንታል ጤፍ 92 ኩንታል ተመልሶለት 107,ኩንታል ጤፍ ግን ተዘርፎ ቀርቷል ይላል፣ ከዚህ በላይ…

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሱሉልታ ከተማ ልዬ ሰሙ ቀርሳ በሚባል አካባቢ  ከነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከለሊቱ 11፡00 ጀምሮ ብሔራቸውን መሰረት ተደርጎ እየተለዩ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ይገኛል፡፡ በቦታው ብዛት ያላቸው የታጠቁ ኃይሎችን በማስፈር በሰው ኃይልና በሎደር ቤት እያፈረሱ ሲሆን ለምን…

ሌቦቹን ነጻ አውጪዎች ተጠያቂነት በሌለበት አሰራር ታፍሶ የማያልቅ የአገር ሀብት እንዲያሰተዳድሩ ስትሾም ያኔ ነው ነገር የተበለሸው … ሹመቱም ዘረፋውም በዘር ማንነት እንዲሆን ያመቻቸው የፖለቲካ ስርዓት ፍፁም ተጠያቂ እና አብሮ ለፍርድ ቀራቢ መሆን አለባቸው።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ መንግሥት በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ አገሩ ለገቡ 30 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ ሰጠ። የኢትዮጵያ መንግሥት ከተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ጋር ጥር 30 ቀን 2011 ዓ.ም የሁለትዮሽ የሥራ ሥምሪት ሥምምነት ተፈራርሟል። በሥምምነቱም መሰረት…

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 139 ቢሮዎች በቀጥታ የመደገፍ ዘመቻ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣ ••• የሕዝባችን ሁለንተናዊ ትግል አምጦ የወለደው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የኅልዉና አደጋ በመቀልበስ ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር በእኩልነትና በፍትኃዊነት የሚኖርባትን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ…

የዊልቼር ተጠቃሚ የሆነው ኬንያዊ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጉላልቶኛል አለ። ከናይሮቢ ወደ አሜሪካ ሊጓዝ የነበረው ኬንያዊ ጸሃፊ ሃሩን ሃሰን፤ አካል ጉዳተኛ በመሆኑ በአየር መንገዱ ሠራተኞች ክልከላ እንደተፈጸመበትና ድጋፍ እንዳልተደረገለት ተናግሯል። ደራሲና የአካል ጉዳተኞች መብት ተቆርቋሪ የሆነው ሃሩን “መስተናገድ በማይገባኝ መልኩ ተስተናግጃለሁ”…

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 23፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቶክዮ አለም አቀፍ የልማት ትብብር ጉባኤ ጃፓን የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ጋር ተወያዩ።   መሪዎቹ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ የተወያዩ ሲሆን፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…