በጅግጅጋ ከተማ ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 29ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ተጠናቀቀ (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጅግጅጋ ከተማ ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 29ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በዛሬው እለት ተጠናቋል። ጉባኤው በቆይታው የ2011 አም የእቅድ አፈፃፀም እና የ2012 እቅድ ላይ የመከረ ሲሆን፥ በሶስተኛው…

በስደተኛ የመጠለያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ህፃናት መካከል ከግማሽ በመቶ በላዩ የትምህርት ዕድል አያገኙም ተባለ፡፡ በዓለማችን በተለያዩ ምክንያቶች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ከሚኖሩ ህፃናት መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የትምህርት እድል እንደማያገኙ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን UNHCR አስታውቋል፡፡ በዓለም…

(አብመድ) በክልሉ ልማት ላይ የተወያዩት ባለሀብቶች 12 የዳስ ትምህርት ቤቶችን ወደ ግንባታ ለመቀየር ወሰኑ። በአማራ ክልል የሚገኙ የዳስ ትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የክልሉ መንግስት ከባለሀብቶች ጋር ዛሬ ማምሻውን መክሯል። ምክክሩ በባሕር ዳር ብሉናይል አቫንቲ ሆቴል ነው የተካሄደው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…