የሚዲያ ነፃነት የዘርፉ ባለሙያዎች በአግባቡ እየተጠቀሙበት አይደለም ተባለ

የሚዲያ ነፃነትን ሙያተኛው በአግባቡ እየተጠቀመበት አይደለም ኢዜአ –  በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የተፈጠረውን የሚዲያ ነፃነት የዘርፉ ባለሙያዎች በአግባቡ እየተጠቀሙበት አይደለም ሲሉ ምሁራን ገለፁ። የግል መገናኛ ብዙሃን በበኩላቸው የፖለቲካ ለውጡን ተከትሎ እየተስፋፋ የነበረው የመረጃ ተደራሽነት ተመልሶ እየጠበበ መምጣቱን ይናገራሉ። በኢትዮጵያ ከአንድ ዓመት…
ኢ/ር ታከለ ኡማ እድሳት የተደረላቸው ቤቶች ለአረጋዊያን እና አቅመ ደካሞች አስረክበዋል

በክረምት የበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር እድሳት የተደረላቸው ቤቶች ለአረጋዊያን እና አቅመ ደካሞች ማስረከብ ተጀመረ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ በክረምት የበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር እድሳት የተደረላቸውን ቤቶች ለአረጋዊያን እና አቅመ ደካሞች ማስረከብ ጀምረዋል፡፡ ኢ/ር ታከለ ኡማ እድሳቱን ያስጀመሩትን…

ነሐሴ 25፣ 2011 ለመሆኑ ይህን ሕዝብን ያስደነገጠ የኑሮ ውድነት ምን አመጣው ? ውድነቱ ከውጭ በሚገቡ እቃዎች ላይ ብቻ አልሆነም፡፡ እዚሁ ደጃችን የሚመረቱት ምርቶችም ቢሆን የዋጋቸው ክብደት ገዝፏል፡፡ የህዝብ ቁጥሩን የሚመጥን ምርት አለመኖር፣ ያለአግባብ የታተመ ብርና በብድር የሚመጣው ገንዘብ ወደ ገበያው…

(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር አራተኛ አመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ሄለን ደበበ ባደረጉት ንግግር ምክር ቤቱ ጉባኤውን አለማድረጉ የሚያሳዝን ቢሆንም የዜጎች ደህንነት ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባ እንደነበር ጠቅሰው ለመዘግየቱ ይቅርታ ጠይቀዋል።…

በደቡብ ብሔር፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ዋና ከተማ የሆነችው የሀዋሳ ከተማ አሁን አስተማማኝ ሰላም ላይ የምትገኝ በመሆኑ ኮማንድ ፖስቱ ቢነሳም ችግር እንደማይከሰት ተገለጸ። የሀዋሳ ከተማ ኮማንድ ፖስት ኃላፊ ኮሎኔል ተክለብርሃን ገብረመድህን እንደገለጹት፤ በደቡብ ብሔር፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አንዳንድ ከተሞች ተከስቶ በነበረው…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክክር መድረክ በምርጫ ሕጉ እንዲካተቱ እና እንዲሰረዙ ከስምምነት የደረስንባቸው ሃሳቦች ተትተው ሕጉ በተወካዮች ምክር ቤት መጽደቁ ተገቢ አይደለም ሲል ተቃውሞውን ገለፀ። የምክር ቤቱ አባል የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኢህአዴግ ተወካይ በበኩላቸው ካቀረብናቸው ሃሳቦች በሕጉ የተካተቱ…

DW : በኢትዮጲያ ግጭቶችን በመፍታት ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ ለፅንፈኝነት መንስኤ የሆኑ ምክንያቶችን በመመርመር መፍትሄ መስጠት ይገባል ሲሉ ሀዋሳ ላይ የተሰበሰቡ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች አሳሰቡ።የኢትዮጲያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በግጭት አስተዳደርና አፈታት ላይ ለመወያየት ባዘጋጀው መድረክ ላይ የሃማኖት አባቶቹ ፣ወጣቶች ከአግላይ የፅንፈኛ…