ታከለ ኡማ ምን እያሉ ነው ? (በ ሙሉአለም ገ/መድህን) ******************************************* ‹‹ኦሳ ማዕከሉን በአዲስ አበባ እንዲከፍት ምክትል ከንቲባው ጠየቁ›› ይላል የቢቢቢ አማርኛ ዘገባ፤ ‹‹መልካም›› ብለናል፡፡ ኢትዮጵያዊ እስከሆኑ ድረስ መብታቸው ነው፡፡ የእኔ ጥያቄ ሌላ ነው። የኦሮሞ ጥናት ማዕከል (OSA) ከተመሰረተ 33 ዓመት…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣ ለሚቀጥለው አመት በምክትል ከንቲባነት ማእረግ ፣ ያልመረጣቸውን የአዲስ አበባ ሕዝብ እንዲያስተዳድሩ ፓርላማው ወሰነ። የባላደራው ምክር ቤት ሊቀመንበር፣ ጋዜጠኛና አክቲቪስት ፣ እስክንድር ነጋ” አቶ ታከለ ኡማ  ለአንድ አመት እንዲሰሩ ነው የተመደቡት፣ አመት ስለሆናቸው ሕግ ወጥ ናቸው” የሚል አስተያየት…

1. የዚችን ሃገር ፖለቲካ ሁኔታ በበለጠ ለመረዳት ማንበብ አስፈላጊ ነዉ በሚል ሰሞኑን ትቂት መጽሀፎች ይዠ ጠፋ ብየ ነበር፡፡ ካነበብኳቸዉ መጽኃፎች ዉስጥ ስለ መኢሶኑ አመራር ሃይሌ ፊዳ ይገኝበታል፡፡ ሃይሌ ፊዳ በፈረንሳይ አገር ሲታተም ለነበረ አንድ መጽሄት ጥቅምት 1967 ዓ.ም ባሰፈረዉ ጹሁፍ…

“የደቡብ ክልል በዉይይትና በምሁራን ተሳትፎ መዋቀሩ በጥናት መረጋገጡ ተገለጸ” በሚል ርእስ ሪፖርተር  እንደዘገበው፣ በደቡብ ክልል ያሉትን ጥያቄ ለመመለስ በተደረገው ጥናት ሶስት አማራጮ እንደቀረቡ፣ አማራጮችም  ክልሉን አሁን ባለበት እንዲቀጥል ማድረግ፣ ክልሉን ከ2 እስከ 5 ወደ ሚሆኒ ክልሎች መቀየርና ጉዳዩን ላልተወሰነ ጊዜ…
ግልጽ መልእክት ለጠ/ሚ አብይ አህመድ – ከኦሮሞ ጽንፈኞች ተፋተው ከሕዝብ ጋር ይወግኑ #ግርማካሳ

ጠ/ሚ አብይ አህመድ፣ «መደመር ውጤት እንደሚያመጣ ያየንበት ተጨባጭ ማስረጃ ነው። ተደምረን ይሄን አሳክተናል። ተደምረን ብዙ ጉዳይ እናሳካለን። በተደጋጋሚ እንዳልነው የሚጮሁ ድምጾች አሉ። እነሱ አቧራዎች ናቸው። እኛ አሻራ ለማሳረፍ ፣ ታሪክ ለመስራት በጋራ ከቆመን ኢትዮጵያ ለሁላችን የምትበቃ ፣ ሁላችን የምታኮራ ሃገር…