” በሽብር ወንጀል ተጠርጥሬ መታሰሬ አስገርሞኛል ” – ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ

” በሽብር ወንጀል ተጠርጥሬ መታሰሬ አስገርሞኛል ” ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ፤ በተለያዩ መጽሔት እና ጋዜጣ ላይ በዋና እና በምክትል አዘጋጅነት እንዲሁም በሪፖርተር ያዥ በጋዜጠኝነት የሰራ ሲሆን ፤ በተለያዩ መጽሔት እና ጋዜጣ ላይ አምደኛ በመሆን በማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳይ ላይ በነጻ…

በማእከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳና አካባቢው የተፈጸመውን የሽብር ድርጊትና የጸጥታ መደፍረስ በተመለከተ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ፡- የአማራን ሕዝብ በጠላትነት የፈረጁ የፖለቲካ ኃይሎች በተለይ በአለፉት 28 ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ አይነተ ብዙ ጥቃት ሲፈጽሙ ቆይተዋል፣ በመፈጸምም ላይ ናቸው፡፡ እነዚህ…
በጭልጋ የተቀሰቀሰው ግጭት አጀንዳው የአማራን ሕዝብ ማዳከም ነው ተባለ

“አጀንዳው የአማራን ሕዝብ ማዳከም ነው፤ መንገድ የተዘጋውም ባለሀብቶችን በኢኮኖሚ ለማዳከም ነው፡፡” አቶ አገኘሁ ተሻገር (አብመድ) የጸጥታ ችግር በተከሰተበት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ አካባቢ ዛሬ አንጻራዊ ሰላም መኖሩን የክልሉ ሰላምና ደኅንነት ግንባታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በጭልጋና አካባቢው በተፈጠረው ግጭት የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤…

– በአማራ ክልል በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋና አካባቢዋ በተፈጠረ የፀጥታ ችግር የሰው ሕይወት መጥፋቱ ተነገረ፡፡ – ጭልጋና አካባቢዋ የተፈጠረው ግጭት ዛሬም ሙሉ በሙሉ አልቆመም ተባለ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋና አካባቢዋ በተፈጠረ የፀጥታ ችግር የሰው ሕይወት መጥፋቱ ይታወቃል፡፡ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት…

የዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ጥያቄ የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ም/ቤት ለዎላይታ ዞን የክልልነት ጥያቄ እስከ መስከረም 30/2012 ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ የዞኑ ምክር ቤት በራሱ መንገድ ጥያቄውን እንዲያስፈፅም የዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ጠየቀ፡፡ የዎብን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ፤ ዞኑ ከቀበሌ እስከ…

የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ እንዳስታወቀው ከ50 ዓመት በላይ ያስቆጠረው የወንጀለኛ መቅጫ ስነ ሰርዓት ህግ ማሻሻል ስራው ተጠናቋል። የማሻሻያ ስራው ተጠናቆም ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መላኩን ገልጿል። ከ50 አመት በላይ በስራ ላይ የቆየው የወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ የማስረጃ ጉዳዮችን እንዲያካትት እና በ1996…
ኢሬቻን ለፖለቲካ የሚጠቀሙ ሰዎች እየተስተዋሉ ይገኛሉ፤ ይህም ከባህሉ ያፈነገጠ ነው – አባ ገዳዎችና ምሁራን

ኢሬቻ ከፖለቲካ አስተሳሰብ የፀዳ ነው – አባ ገዳዎችና ምሁራን  ኢዜአ –  የኢሬቻ በዓል ምንም ዓይነት የፖለቲካ አመላካከት የማይንፀባረቅበት፤ ስለሰላም፣ ፍቅርና ይቅርታ ብቻ የሚሰበክበት በዓል መሆኑን አባ ገዳዎችና ምሁራን ተናገሩ። ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበት የኢሬቻ በዓል በዓመት ሁለት ጊዜ ይከበራል። በገዳ ስርዓት…