የአዲስ አበባ አዴፓ ኮሚቴ የአቋም መግለጫ ሙሉ ቃል እኛ በየደረጃው የምንገኝ የአዲስ አበባ አዴፓ አመራሮች ከነሐሴ 25 2011 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በ2011ዓ.ም መደበኛ የድርጅትና የፖለቲካ ስራዎች አፈፃፀም እንዲሁም በከተማዋ የፖለቲካ ኢኮኖሚ እንቅስቅሴ ዙሪያ የከተማችንን ህዝብና ወጣት መሰረታዊ ፍላጎቶች…

7ኛው የበጎ ሰው ሽልማት ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደው የ2011ዓ.ም የበጎ ሰው ሽልማት ስነ-ስርዓት በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል እየተካሄደ ነው። በሽልማት ስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ዘውዴና የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማንን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና…
በሰላሳ ቀናት ውስጥ ሲኖዶስ መልስ ካልሰጠን አስፈላጊውን እርምጃ እንወስዳለን ሲል የኦሮሚያ ቤተክህነት ገለጸ

BBC Amharic የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት በክልል ደረጃ እንዲዋቀር የቀረበው ጥያቄ ምላሽ ቅዱስ ሲኖዶሱ በ30 ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቃቸው ይህ ተግባራዊ ካልሆነ ግን አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ፅህፈት ቤት አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ቀሲስ በላይ መኮንን አስታውቀዋል። በዛሬው ዕለት…
መቐለ : ተዘግተው የነበሩ ድንበሮች መከፈታቸውን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ጎርፈዋል።

BBC Amharic ለሁለት አስርት አመታት ተፋጠው የነበሩት የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥታት ሁኔታ ቤተሰብን በታትኗል፣ እንደወጡ የቀሩ አባትና ልጅ ተነፋፍቀው መገናኘት ሳይችሉ ቀርተዋል፤ እናት የናፈቀቻቸውን ልጆቿን አይን ለማየት እንደጓጓች አመታት የተቆጠሩባቸው፣ ብዙዎች ቤተሰቦቻቸውን ናፍቀው እምባ የነጠፋባቸውን ጊዜያት አሳልፈዋል። በሁለቱ ሃገራት የተደረገው ጦርነት…
በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ ዜጎች ከቂም፣ በቀልና ጥላቻ በመራቅ በጎ በጎውን መስራት እንዳለባቸው አቶ መስጠፌ መሃመድ ገለፁ።

ሰላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ ዜጎች ከቂም፣ በቀልና ጥላቻ በመራቅ በጎ በጎውን መስራት አለባቸው – አቶ መስጠፌ መሃመድ (ኢዜአ ) – በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ ዜጎች ከቂም፣ በቀልና ጥላቻ በመራቅ በጎ በጎውን መስራት እንዳለባቸው የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ መስጠፌ መሃመድ…