የወላይታ አካባቢዎች የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ይነሳ – ወህዴግ

የወላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ወህዴግ) ሰላም ባለባቸው የወላይታ አካባቢዎች የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ይነሳ ሲል ዛሬ መጠየቁ ተሰማ፡፡ የወህዴግ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሀላፊ አቶ ፍቃዱ ኢዮኤል ለሸገር እንደተናገሩት በደቡብ ክልል ችግር ባለባቸው ቦታዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መጣሉን እንደግፋለን ይሁንና ሰላማዊ የወላይታ…

በከተማዋ ያሉ ዳቦ ቤቶች በህገወጥ መንገድ የ1 ብር ከ30 ሳንቲም ዳቦ በ3 ብር ፤ የ550 ብር ስንዴ በ2 ሺህ ብር በመሸጥ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ይህ የተገለጸው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከንግዱ ማህበራት ጋር እያካሄደው ባለው የውይይት መድረክ ላይ ነው፡፡ መንግስት በተመጣጣኝ…
እንዲፈርስ የተፈረደበት ለገሐር የሚገኘው የንግድ መርከብ ሕንጻ

Reporter Amharic የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሲገለገልበት የቆየው ለገሃር አካባቢ የሚገኘው ባለ አራትና ሰባት ወለል ሕንፃ፣ እንደ ብዙዎቹ የአዲስ አበባ የዕድሜ እኩዮቹ በአገልግሎት ዘመኑ ልክ ባለበት ቦታ ለመቆየት ያልታደለ ሆኗል፡፡ ቀድሞ የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ በሚል መጠሪያ ይታወቅ በነበረው…
የኦሮምያ ቤተ ክህነት፡- ለትክክለኛ ጥያቄ የተሳሳተ መልስ ( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እንደፃፈው! የኦሮምያ ቤተ ክህነት፡- ለትክክለኛ ጥያቄ የተሳሳተ መልስ ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አሳስቧቸው፣ ‹እኛ ልጆቿ…
የዋጋ ንረት ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የለውም ተባለ።

(ኤፍ ቢ ሲ) – በሃገሪቱ በፍጆታ እቃዎች እና በአገልግሎት ምርቶች ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመፍታት መንግስት ከባለድርሻ አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር ተናገሩ። የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በፍጆታ እቃዎች እና በአገልግሎት ላይ በሚስተዋለው የዋጋ ንረት…