ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አሳስቧቸው፣ ‹እኛ ልጆቿ እያለንማ እንዲህ አይደረግም› ብለው የተነሡ ቆራጥ ምእመናንና አባቶች ናቸው፡፡ ያነሷቸው ችግሮችም…

ባለፉት 28 ዓመታት ለደቡብ ክልል ከሲዳማ ውጭ የሌላ ብሄር ተወላጅ በርዕሰ-መስተዳደርነት ሲሾም አቶ ርስቱ ይርዳው ከአቶ ኃይለማርያም ቀጥሎ ሁለተኛ ሰው ሆነዋል።

በማህበራዊ መገናኛ ከ420 ሺ ብር በላይ በማሰባሰብ ከ1 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን በደብተርና እስክሪብቶ መደገፋቸውን “የነቀምቴ ልጆች” ፌስቡክ ገፅ አስተባባሪ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

በማህበራዊ መገናኛ ከ420 ሺ ብር በላይ በማሰባሰብ ከ1 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን በደብተርና እስክሪብቶ መደገፋቸውን “የነቀምቴ ልጆች” ፌስቡክ ገፅ አስተባባሪ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በመጪው ዓመት በሚደረገው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሊሽነፉ ይችላሉ በሚል ተስፋ ቻይና ከአሜሪካ ጋር አዲስ የንግድ ሥምምነት የማድረጉን ጉዳይ እንዳታዘገይ ትረምፕ ዛሬ አስጠንቅቀዋል። ካሸነፉ የሥምምነቱ ደርጃ ከባድ ይሆናል በማለት ዝተዋል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰቡን የኑሮ ጫና የሚያቃልሉ እና የኑሮ ውድነቱን ለሚያቃሉ አዳዲስ ሀሳቦች ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ። ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና ኢንጂነር እንዳወቅ አብቴ በከተማው የዋጋ…