መንግሥት በህገወጦች ላይ እያሳየ ያለው ቸልተኛነት ሊያበቃ ይገባል! – አዲስ ዘመን

በከበደው ኑሮው ላለመረታት እንዲሁም ነፍሱን ለማቆየት እየተፍጨረጨረ የሚያዘግመውን የሕብረተሰብ ክፍል ይብሱኑ ተስፋ የሚያስቆርጡ ጉዳዮች ገጥመውታል፡፡ ዛሬ የፍጆታ ዕቃዎች ግሽበት ወደ 15 በመቶ አሻቅቧል፡፡ ለዋጋ መናሩ በምክንያትነት የተጠቀሱት የደላሎች ጣልቃ ገብነት፣ ሸቀጦችን መደበቅ፣ ያለ ደረሰኝ መገበያየት፣ ሕገ ወጥ ደረሰኝ ማቅረብና ለህብረተሰቡ…

የ”ኢትዮ- ስኳር ማስታወቂያ ህብረተሰቡን ለብዥታ ዳርጓል” – ስኳር ኮርፖሬሽን ”ህጋዊ መስመሩን በመከተል ሁለት ፋብሪካ ለመግዛት እየሰራን ነው” – ኢትዮ- ስኳር ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ አዲስ ዘመን — ስኳር ኮርፖሬሽን “ኢትዮ ስኳር ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር” የተባለ ድርጅት እየሸጠ ባለው አክሲዮን ህብረተሰቡ ብዥታ…
በጆሃንስበርግ እና ፕሪቶሪያ ከተሞች የመጤ ጠል ጥቃቶች ሕይወቱን ያጣ ኢትዮጵያዊ አለመኖሩ ተሰማ

DW : በደቡብ አፍሪካ ጥቃት ህይወቱን ያጣ ኢትዮጵያውያን እንደሌለ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ ባለፉት ጥቂት ቀናት በደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ በተሰነዘሩ የመጤ ጠል ጥቃቶች ሕይወቱን ያጣ ኢትዮጵያዊ አለመኖሩን በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። በኢትዮጵያውን ንብረቶች ላይ የደረሱ ዘረፋዎች…
ቤተ ክርስቲያኒቱ በአሁኑ ወቅት አንድ ሆናለች ፤ ልዩነትን የሚሰብኩ ከቤተክርስቲያኒቱ አንድነት ብዙ ሊማሩ ይገባል – አቡነ ማትያስ

ኢትዮጵያዊያን አዲሱን ዓመት ከቂምና ከበቀል በፀዳ መንፈስ እንዲቀበሉት አቡነ ማትያስ ጥሪ አቀረቡ (ኢዜአ) “አዲሱን ዓመት ነጭ ለብሰን እንደምንቀበለው ሁሉ እኛም ውስጣችንን ከቂምና ከበቀል አጽድተን እንደ አዲሱ ዓመት አዲስ ሆነን መቀበል ይገባናል” ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘ ኢትዮጵያ…
ፓርቲዎች ህጉን አናውቀውም አልተሳተፍንበትም በማለት ያነሱት ቅሬታ ተገቢ አይደለም – ወ/ሪት ብርቱካን ሜዴቅሳ

የፓለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታ ያቀረቡበት የምርጫና የፓለቲካ ፓርቲዎች ህግ አስፈላጊው ውይይት ተካሂዶበታል- ምርጫ ቦርድ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፓለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታ ያቀረቡበት የምርጫና የፓለቲካ ፓርቲዎች ህግ አስፈላጊው ውይይት እንደተካሄደበት ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ቡርቱካን ሜዴቅሳ ጉዳዩን አስመልክተው በዛሬው ዕለት ለጋዜጠኞች መግለጫ…
የጤና ጥበቃ ሚ/ሩ የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስን ከቀረጥ ነፃ ለማድረግ እየሠሩ እንደሆነ ገለጹ።

BBC Amharic : የጤና ጥበቃ ሚንስትሩ ዶ/ር አሚር አማን የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስን ከቀረጥ ነፃ ለማድረግ እየሠሩ እንደሆነ ለቢቢሲ ገለጹ። የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ (ሞዴስ) በተመጣጠነ ዋጋ እንዲቀርብ እንዲሁም ተደራሽነቱ እንዲሰፋ አንዱ እርምጃ ከቀረጥ ነፃ ማድረግ እንደሆነ ሚንስትሩ አስረድተዋል። የሴቶች የንፅህና…

የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ላይ ውሳኔ ተሰጠ  የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት ውሳኔ አሳለፈ። ሚኒስቴሩ በፈተናው እስካሁን ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን ባደረገው ጥናት ማረጋገጡንም አስታውቋል። ሚኒስቴሩ፣ የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች…
የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ አመራሮች ከብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጋር ተወያዩ

የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ አመራሮች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጋር ተወያዩ “ከምንም በፊት ሀገር ትቀድማለች” ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ!!! በነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር አብድልቃድር አደም (ዶ/ር) የሚመራ የፓርቲው የስራ አስፈፃሚና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የሚገኙበት የልኡካን ቡድን…