የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኦማሃ ነብራስካ ነሃሴ 30, 2011 ዓ.ም. የመልካም ስራ ፋና ወጊዎች አቶ ሽመልስ አዱኛ ከያኒያን ቻቺና አበራ ሞላ በሃገራችን ኢትዮጲያ በጎ ስራ የሚሰሩትን የሚዘክሩ ልዩ ልዩ ድርጅቶች መከሰታቸው የሚመስገን ተግባር ነው:: የዚህ አይነቱ ተግባር ቀጣዩን ትውል የመልካም ስራ ተፈላጊነትን…

ለዛሬ በአስቸኳይ ተጠርቶ የነበረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ነገ እንደሚቀጥልና በመጨረሻም አጠቃላይ የቤተክርስቲያኒቱን አቋም የሚያንፀባርቅ መግለጫ እንደሚወጣ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያ መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያ ተልኮ መመሪያ ዋና ኃላፊ መጋቤ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን ቶልቻ ለአሜሪካ…

ለዛሬ በአስቸኳይ ተጠርቶ የነበረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ነገ እንደሚቀጥልና በመጨረሻም አጠቃላይ የቤተክርስቲያኒቱን አቋም የሚያንፀባርቅ መግለጫ እንደሚወጣ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያ መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያ ተልኮ መመሪያ ዋና ኃላፊ መጋቤ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን ቶልቻ ለአሜሪካ…
ጋምቤላ ዉስጥ አንበሶች ሰዉና የቤት እንስሳት መግደል መብላታቸዉ ተሰማ

DW : ጋምቤላ ዉስጥ ሁለት የርዳታ ድርጅት ሰራተኞች ዛሬ ጠዋት በታጣቂዎች መገደላቸዉን ከዓለም ዜና ሰማን።ዜና መፅሔታችን ደግሞ እዚያዉ ጋምቤላ ዉስጥ አንበሶች ሰዉና ፣ የቤት እንስሳት መግደል-መብላታቸዉን ያወሳል። የጋምቤላ ባለስልጣናትና እና ነዋሪዎች እንደሚሉትን የጋምቤላ ደን በሰበብ አስባቡ መመንጠሩ፣ የተረፈዉም በወጉ አለመጠበቁና…

DW : የትግራይ ዴሞክራስያዊ ትብብር (ትዴት) የተሰኘዉ የትግራይ መስተዳድር ተቃዋሚ ፓርቲ በክልሉ እንዳይንቀሳቀስ ጫና እና ወከባ እንደደረሰበት አስታወቀ።የፓርቲዉ ባለስልጣናት ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደነገሩት አባላትና ደጋፊዎቻቸዉ በፀጥታ ኃይሎች ይደበደባሉ፣ እንዳይንቀሳቀሱ ይታገዳሉ፣ይዋከባሉም።የትዴት ህዝብ ግንኙነት ሐላፊ አቶ መኮንን ዘለለው በፓርቲያቸው አመራሮችና አባላት ላይ የሚደርሰው…

DW : የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ ችግሮች ለመፍታት ሁሉንም ወገኖች የሚያሳትፍ የሽግግር መንግስት መመሥረት እንዳለበት የኢትዮጵያዉያን ሐገር አቀፍ ንቅናቄ የተሰኘዉ ተቃዋሚ ፓርቲ ጠየቀ።ፓርቲዉ ዛሬ በጠራዉ ጋዜጣዊ ጉባኤ እንዳለዉ የሽግግር መንግስት ለመመስረት እንዲቻል መንግስት ሁሉንም ወገኖች የሚያሳትፍ ዉይይት መጥራት አለበት።የፓርቲዉ መሪዎች እንደሚሉት የተወሳሰበዉን…

DW : በኦሮሚያ መስተዳድር የኦርቶዶክስ ቤተ ክሕነት እንዲመሰረት የቀረበዉን ጥያቄ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዉድቅ አደረገችዉ።ቤተ-ክርስቲያኒቱ እንዳስታወቀችዉ በክልል ደረጃ ቤተ-ክሕነት መመሥረት የቤተ-ክርስቲያኒቱን ሥርዓትና ሕግ የሚጥስ ነዉ።የቤተ-ክርስቲያኒቱ ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ በጉዳዩ ላይ ከኦሮሚያ መስተዳድር ምክትል ፕሬዝደንትና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር ተወያይቷል።ዉይይቱ…
ቴዲ አፍሮ የአዲስ አመት ኮንሰርት አልተከለከለም ተባለ

የቴዲ አፍሮ የአዲስ አመት ኮንሰርት ጉዳይ! (በኤሊያስ መሰረት) የአርቲስቱ የአዲስ አመት ኮንሰርት በመንግስት እንደተሰረዘ በብዛት ሲፃፍ አየሁና የከተማውን አስተዳደር እና ለአርቲስቱ ቅርብ የሆኑ ሰዎችን ለማናገር ሞክሬ ነበር። እንደወረደ እንዲህ ላቅርበው: የአ/አበባ ከተማ ከንቲባ ፅ/ቤት ፕረስ ሰክረታሪ ፌቨን ተሾመ: “በፍፁም አልተከለከለም!…
የኢትዮጵያን ሕልውና ለመታደግ “የሽግግር መንግስት” መመስረት ወቅቱ የሚጠብቀው ብቸኛ አማራጭ ነው! (ኢሃን)

የኢትዮጵያን ሕልውና ለመታደግ “የሽግግር መንግስት” መመስረት ወቅቱ የሚጠብቀው ብቸኛ አማራጭ ነው! (ከኢትዮጵያውያን ሐገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን) የተሰጠ መግለጫ) ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ዜጎች በማንነታቸው ምክንያት በአሰቃቂ ሁኔታ መገደል፣ ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀል፣ ጥረው ግረው የሰሩት ቤት እላያቸው ላይ መፍረስ፣ የጅምላ እስር፣ የአብያተ…