(በመስከረም አበራ)ጳጉሜ 1 2011 ዓ.ም. በሃገራችን የጎሳ ፖለቲካን በማስኬድ በኩል እድሜ ጠገቡ የኦሮሞ ብሄርተኝነት ሲሆን ስኬታማው ደግሞ ህወሃት መራሹ የትግሬ ብሄርተኝነት ነው፡፡ማንኛውም የዘውግ ብሄርተኝነት ትግሉን የሚጀምረው አስቀያሚ የጠላት ምስል በመሳል ነው፡፡የትግሬ እና የኦሮሞ ብሄርተኞች ደግሞ በያሉበት ሆነው የፖለቲካ ሸራቸውን ወጥረው…
የኦሮሚያ ክልል መንግስት አቶ በላይ መኮንን በክብር እንግድነት በመጋበዝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ትንኮሳ እያካሄዱ ነው ሲሉ የማሕበራዊ ድረ ገጽ ተጠቃሚዎች ተቹ

በዛሬው ዕለት ጳጉሜ 1፣ 2011 የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ለግንባር ቀድም ግብር ከፋዎች የእውቅና እና ሽልማት ፕሮግራም በአዲስ አበባ በስካይላይት ሆቴል በአቶ ሽመልስ የሚመራው የኦሮሚያ ክልል መንግስት አቶ በላይ መኮንን በክብር እንግድነት በመጋበዝ ፤ ሰውዬው’ን ከጥፋቱ ከመመለስ ይልቅ የበለጠ የልብ ልብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ዛሬ ጳጉሜን 1 ቀን 2011 ዓም ጠዋት በቢሯቸው ተወያይተዋል፡፡ የቤተ…

ከየካቲት 12 መሰናዶ ትምህርት ቤት እንዲበተኑ የተደረጉት መምህራን ያለምንም መፍትሄ እየተንገላቱ ነው።- መምህራኑ (ኢትዮ 360 ) – የካቲት 12 መሰናዶ ትምህርት ቤት ወደ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ተቀይሯል በሚል ከስራቸው እንዲበተኑ የተደረጉት መምህራን ያለምንም መፍትሄ እየተንገላቱ መሆናቸውን ገለጹ። መምህራኑ ለኢትዮ…

በበርካታ ፊልሞች ላይ በትወና የሚታወቀው አርቲስት ተዘራ ለማ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። አርቲስት ተዘራ ለማ ትናንት ምሽት ቤቱ ውስጥ እያለ በድንገት ህመም ካጋጠመው በኋላ በአካባቢው ወደሚገኝ የህክምና ማዕከል ቢወሰድም ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል። “ውሳኔ ፊልም” ላይ መጀመሪያ የትወና ስራውን የሰራው አርቲስት…