ቪድዮ ላይ የታዩት ፖሊሶቹ የዋስ መብታቸው ተከብሮ ተለቀዋል። የማጣራት ሂደቱ ግን እንደቀጠለ ነው

Elias Meseret “ቪድዮ ላይ የታዩት ፖሊሶቹ የዋስ መብታቸው ተከብሮ ተለቀዋል። የማጣራት ሂደቱ ግን እንደቀጠለ ነው”– የአ/አ ፖሊስ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ኮማንደር ፋሲካ ፈንታ ማምሻውን ከነገሩኝ። ሰሞኑን ሰው ሲደበድ እና አንዲት እናትን ሲገፈትር በቪድዮ የተቀረፀው ፖሊስ እና ጓደኛው የብዙዎች መነጋገርያ ነበሩ።…
ቅዱስ ሲኖዶስ ራሳቸውን የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤተክሕነት ብለው በሚጠሩ ግለሰቦች ላይ ክስ እንዲመሰረት አዘዘ

የሕግ አገልግሎት መምሪያ በሕገወጦች ላይ ክስ በመመስረት የቤተ ክርስቲያኒቱን መብትና ጥቅም ያስከብር ዘንድ ቅዱስ ሲኖዶስ በጥብቅ አዟል፡፡ ምንም ዓይነት ሕጋዊ ውክልናም ሆነ ከሕገ የመነጨ ሥልጣን ሳይኖራቸውና የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ከሕግ የመነጨ መብት በመጋፋት የቤተ ክርስቲያኒቱን ሎጎ /አርማ/፣ ማህተምና መጠሪያ…

ለሠላምና መረጋጋት መስፈን የፖለቲካ ኃይሎች ስምምነት ላይ መድረስ ያስፈልጋቸዋል – ፕሮፌሰር መረራ ኢዜአ – ሠላምና መረጋጋት እንዲመጣ የፖለቲካ ኃይሎች የሚጋጩ ሕልሞቻቸውን አስቀምጠው ስምምነት ላይ መድረስ እንደሚያስፈልጋቸው የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩና ፖለቲከኛው ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ገለጹ። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ጉልህ ስፍራ ያላቸው…

የቀድሞው የላሊበላ ገዳም አስተዳዳሪ ሊቀ ሊቃውንት አባ ወልደ ትንሳኤ አባተ አሁን የገጠመን ፈተና ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ሲሉ አሳሰቡ።

“ከኦሮሞ ሕዝብ አብራክ ተገኝተው፣ ለቤተ ክርስቲያኒቱ አገልግሎት ብቻ ሳይኾን፣ ለሀገር አንድነት፣ ሉዓላዊነት እና ነፃነት ሰማዕት የኾኑ፣ ዛሬም ለክልሉ ሰላም እና አንድነት ዋጋ እየከፈሉ ያሉ አባቶችን ዋጋ፣ የቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች እና መዋቅሮች ፈጽሞ የካደ አድራጎት ነው፡፡” ~~~ ከቅዱስ ሲኖዶስ ዕውቅና እና…