ከጉባኤው ተሳታፊዎች በከፊል  ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ ጳጉሜን 2/2011 ዓም አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የቀድሞው አርበኞች ግንቦት 7 ዋና ፀሐፊ በኦስሎ፣ኖርዌይ የምስጋና ዝግጅት ተዘጋጅቶላቸው ነበር።በዝግጅቱ ላይ ቁጥሩ ከፍ ያለ የኖርዌይ ነዋሪዎች የተገኙ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ የቀድሞው አርበኞች ግንቦት 7 በኖርዌይ ለሚኖሩ እና…

በሰላማዊ መንገድ ሆነ በትጥቅ ትግል፣ አዲስ ሀገር ለመመስረት ሆነ ጨቋኝ ስርዓትን ለማስወገድ የሚካሄድ ፖለቲካዊ ንቅናቄ በእኩልነት መርህ ላይ የተመሰረተ ሊሆን ይገባል። እኩልነት እያንዳንዱ የማህብረሰቡ አባል “ለራሱ የሚገባው መብት፥ ነፃነትና ተጠቃሚነት ለሁሉም ይገባል” በሚል እሳቤ ላይ የተመሰረተ ነው። በመሆኑም በመልከዓ ምድር፥…
ይድረስ የኢትዮጵያን ታሪክ የእጅ መንሻና መተያያ ለምታደርገው ለዳንኤል ክብረት — እባክህን «በሊቃውንት ፊት ጥቅስ አትጥቀስ»! (አቻምየለህ ታምሩ)

ይድረስ የኢትዮጵያን ታሪክ የእጅ መንሻና መተያያ ለምታደርገው ለዳንኤል ክብረት — እባክህን «በሊቃውንት ፊት ጥቅስ አትጥቀስ»! (አቻምየለህ ታምሩ) ዳንኤል ክብረት የሚጽፈውንና በሚናገረውን በሚመለከት ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ አስተያየቴን ጽፌ አውቃለሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ የጻፍሁት አስተያየት «የዳንኤል ክብረት ነገር — በአንድ ራስ ሁለት…
ያልተፈቀደ ማንኛውም ሰልፍ ቢደረግ  የህግ የበላይነትን ለማስከበር ተገቢውን እርምጃ ይወስዳል ሲል የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ከፖሊስ እውቅና ውጪ የሚካሄድ ሰልፍ ካለ የክልሉ ፖሊስ የህግ የበላይነትን ለማስከበር ተገቢውን እርምጃ እንደሚወስድ ኮሚሽነሩ አሳስበዋል። (ኢፕድ) በኦሮሚያ የተጠየቀም ሆነ የተፈቀደ ሰልፍ አለመኖሩን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ከፍያለው ተፈራ ዛሬ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በአፋን ኦሮሞ ለሚታተመው…

ኢዜአ – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ክብሯና ሉዓላዊነቷ ለትውልድ እንዲሸጋገር በተለይ ወጣቶች ከዘረኝነት አስተሳሰብና ስሜታዊነት በመውጣት ለአንድነታቸው በጋራ መስራት እንዳለባቸው ተገለጸ። Photo BBC Amharic ለኢዜአ አስተያየታቸውን የሰጡ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እንዳሉት ኢትዮጵያዊነትን ለማጎልበት ዘላቂ ልማትና አስተማማኝ ሰላም መገንባት ይገባል። አስተያየት ሰጭዎቹ እንዳሉት…

ENA : ተተኪው ትውልድ ጀግኖች አርበኞች የከፈሉትን መስዋእትነት በማሰብና የእነርሱን ፈለግ በመከተል አገሩን ሊጎዳ ከሚችል ችግር ለመከላከል ጠንክሮ ሊሰራ እንደሚገባ ጀግኖች አባት አርበኞችና ቤተሰቦቻቸው አሳሰቡ። “አዲስ አበባ ቤቴ፤ኢትዮጵያዊነት ኩራቴ” – Photo BBC Amharic የአሁኑ ትውልድ ይህንን የጀግኖች አባቶችን ገድል በተለያየ…
የሃሳብ ልዩነቶች አገራዊ ጠቀሜታ አንዲኖራቸው በማድርግ የሁሉም የጋራ የሆነውን ሰላም፣ አንድነት፣ ልማትና እድገት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

(ኢዜአ) በተለያዩ ወገኖች የሚነሱ የሃሳብ ልዩነቶች አገራዊ ጠቀሜታ አንዲኖራቸው በማድርግ የሁሉም የጋራ የሆነውን ሰላም፣ አንድነት፣ ልማትና እድገት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ “የብሔራዊ ኩራት ቀን” በተለይ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ዛሬ ከ250 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች በታደሙበት በተለያዩ ትእይንቶች ተከብሯል። ኢዜአ ያነጋገራቸው…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በክረምት በጎ ፍቃድ አካል በሆነው ስጦታ ለአዲስ አበባዬ መርሃ ግበር ለተካፈሉ አካላት እውቅና ሰጠ። በእውቅና ስነ ስርዓቱ ላይ በዘንድሮው ዓመት የክረምት በጎ ፍቃድ ከ702 ሚሊየን በላይ ደብተር በላይ መሰብሰቡ እና…