የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች በደረሰባቸው በደል ሳብያ – ለመንግስት አቤት ለማለት የሄዱ ጳጳሳት በቂ ምላሽ ሳያገኙ መመለሳቸው እና ይህንን ተከትሎ ቅዱስ ሲኖዶስ ያወጣው መግለጫ በመንግስት ሚድያዎች በሚገባ ሳይተላለፍ ሶስተኛ ቀኑን ማሳለፉ። እራሱን የኦሮምያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ  በማለት…

    ኢትዮ-ሱቅ የተሰኘውን የኢንተርኔት ላይ መገበያያ አውታር ለሚያስተዳድረው ቴዎድሮስ አበበ ፣የአጭር ጊዜ ልፋቱ በፈተና የተሞላ ነው፤‹‹እኛ ሀገር (የኢንተርኔት ላይ ግብይትን) የሚመለከት የንግድ ፈቃድ የለም፡፡ለግብይቱ አጋዥ የሆነ የአከፋፋል ዘዴንም ለማግኘት ያስቸግራል፡፡›› ይላል ቴዎድሮስ ከተጀመረ አንድ ዓመት ያስቆጠረ አገልግሎቱን መለስ ብሎ…

ወደ ኬኒያ ሲያመራ በተከሰከሰው ቦይንግ አውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎችን ማንነት የመለየት ስራ ተጠናቀቀ (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኢትዮጵያ ወደ ኬኒያ ሲያመራ በተከሰከሰው ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎችን ማንነት የመለየት ስራ ተጠናቀቀ፡፡ ከስድስት ወር በፊት ከኢትዮጵያ ወደ ኬኒያ ሲያመራ…
በጋምቤላ የተራድኦ ድርጅት ሰራተኞችን በመግደል የተጠረጠሩ አለመያዛቸው ተገለፀ

BBC Amharic : ባለፈው ሳምንት ሐሙስ አክሽን ኤጌይንስት ሃንገር የተባለው የተራድኦ ድርጅት ሁለት ሰራተኞች በማይታወቁ ታጣቂዎች ከጋምቤላ አርባ አምስት ኪ.ሜትር ርቀት ላይ በምትገኝ ቦታ ተገድለዋል። ግድያው ከተፈፀመ በኋላ ድርጅቱ ድረገፁ ላይ ባወጣው መግለጫ በግድያው የተሰማውን ኃዘን አስፍሮ ከነፍስ አድን ስራዎች…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጭው አዲስ አመት የሚያራርቁ ሀሳቦችን በውይይት ለመፍታት ሀገራዊ የዕርቅ ዕሴቶችን በመጠቀም ለህዝቦች ሰላምና አንድነት ለመስራት መዘጋጀት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ታዋቂ ግለሰቦች እና ፖለቲከኞች ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ እና የኢጋድ…