ኢትዮጵያ የተባረከች ሀገር ናት፣በኢትዮጵያ መገኘታችን ትልቅ ጸጋ ነው – የኮቲዲቫር ንጉስ ቺፌዝ ጆን ጋርቭየስ

(ኢዜአ) – የኢትዮጵ ህዝብ ሰው አክባሪ ፣እንግዳ ተቀባይ እና አኩሪ ባህል ያለው መሆኑን አይተናል “ ሲሉ የኮቲዲቫር ንጉስ ተናገሩ።ንጉሱ ከነቤተሰባቸው ጋር በመሆን ለኃይማኖታዊ ስነስርዓት ዛሬ አክሱም ከተማ ገብተዋል። ንጉሱ ቺፌዝ ጆን ጋርቭየስ አክሱም ሲደርሱ በኃይማኖት መሪዎችና በአካባቢው ማህበረሰብ በተደረገላቸው ደማቅ…

ፍትህ የነገሰባት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ሁሉም የሚጠበቅበትን ሃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ የፍትህ ቀን በዛሬው ዕለት “ፍትህን ማረጋገጥ ይደር የማንለው ስራችን ነው!”በሚል መሪ ቃል በመላ ሀገሪቱበመላው ሀገሪቱ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች በዛሬው ዕለት ተከብሯል፡፡ በተለይም የፍትህ ቀን በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በተከበረበት ወቅት…
የመስከረም 4 2012 የኦርቶዶክስ አማኞች ሰልፍ ሊሰረዝ ይችላል ተባለ

የመስከረም 4 ሰላማዊ ሰልፍ መካሄድ አለመካሄዱንም መስከረም 2 በሚኖረው መግለጫ ይረጋገጣል መስከረም 4 የሚካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመለክተው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ ማህበራት መግለጫ ሰጥተዋል! መግለጫውን የሰጡት የሰልፉ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በቤተክርስቲያን እየደረሰ ያለውን የመቃጠል፣ የካህናት መገደልና ሌሎች…
እጃችን ላይ የቀረው የሰኔ 15ቱ ጉዳይ ነው – አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ

“እኛ ወንጀል ተሰርቷል ወይስ አልተሰራም የሚለውን እንጂ ፈጻሚው ብሔሩ ምንድን ነው? ኃይማኖቱ ምንድን ነው? ትውልዱ ከወዴት ነው? የት አካባቢ ነው? የየትኛው ቡድን አባል ነው? የሚለው ነገር የኛ ጉዳይ አይደለም” አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ****************************************** (ኢፕድ) • ባለፈው…
የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ ማስተካከያ ሳይደረግበት ስራ ላይ እንዳይውል 65 የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ

(ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ ማስተካከያ ሳይደረግበት ስራ ላይ እንዳይውል የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠይቀዋል። 65 የፖለቲካ ፓርቲዎች በዛሬው ዕለት በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀውን የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።…
በመጪው የ2012 ዘመን መለወጫ በዓል የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና መዋዥቅን ለመቀነስ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና መዋዥቅን ለመቀነስ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ በመጪው የ2012 ዘመን መለወጫ በዓል የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና መዋዥቅን ለመቀነስ፤ ከተከሰተም አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት በአገር አቀፍ ደረጃ ዝግጅት የተደረገ መሆኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ የኃይል መቆራረጥ ዜሮ ማድረግ ባይቻልም የመቆራረጥ ሁኔታን ለመቀነስ…
በጅማ ከተማ አንድም የተቃጠለ ቤተክርስቲያን የለም– የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

በጅማ ከተማ አንድም የተቃጠለ ቤተክርስቲያን የለም– የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጅማ ከተማ በሃይማኖት ሽፋን ብጥብጥ ለመፍጠር ሲደረግ የነበረው እንቅስቃሴ ሊከሽፍ መቻሉን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በከተማው በሃይማኖት ሽፋን ክልሉን እና ሀገሪቱን ለማመስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አካላት በሕዝቡ እና በፀጥታ ኃይሎች ድጋፍ ሴራቸው…