ብሄራዊ የአንድነት ቀን እና የአዲስ አመት ዋዜማ እየተከበረ ነው (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የአንድነት ቀን እና የአዲስ አመት ዋዜማ እየተከበረ ነው። ቀኑ በተለይም በብሄራዊ ቤተ መንግስት እየተከበረ ይገኛል። በስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣…
የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ በየአካባቢው የተደራጁ የጎበዝ አለቆችን እንዳይከተል አዲሱ የክልሉ ምክትል ርዕሠ መስተዳድር አሳሰቡ

DW : የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ በየአካባቢው የተደራጁ «የጎበዝ አለቆችን» እንዳይከተል አዲሱ የክልሉ ምክትል ርዕሠ መስተዳድር ርስቱ ይርዳዉ አሳሰቡ። አቶ ርስቱ ከተለያዩ የደቡብ ኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ክፍሎች ለተወከሉ ተሰብሳቢዎች ትናንት እንደተናገሩት «በለዉጡ የተገኙ ድሎች» ያሏቸዉን ጥቅሞች ሕዝቡ በየአካባቢዉ ለተደራጁ ኃይላትና «የጎበዝ አለቃ»…
የፌደራል መንግሥትና የተለያዩ ድርጅቶች በትግራይ ላይ ምጣኔ ሐብታዊ፣ ፖለቲካዊና ማሕበራዊ ጫናዎችን ለማሳደር በትግራይ ላይ ያነጣጠረ ዘመቻ ሲያካሒዱ ነበር – ዶ/ር ደብረፅዮን

DW : የተገባደደዉ 2011 ዓመት ለትግራይ የሥጋትና የተስፋ ዓመት እንደነበረ የክልሉ ምክትል ርዕሠ መስተዳድር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አስታወቁ። ምክትል ርዕሠ መስተዳድር ደብረፅዮን ነገ የሚብተዉን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት በተገባደደዉ ዓመት «ጥሩ» የሚባለዉ እርምጃ የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት መሻሻሉ ነዉ። ከዚሕ…

ጋዜጣዊ መግለጫው ስለመተላለፉ  ባለ አደራው ምክር ቤት መስከረከም 2 2012 ዓ.ም ሊሰጠው ያቀደው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ከመስከረም 4 2012 ዓ.ም ሰልፍ በኋላ እንዲሰጥ በባለ አደራው ምክር ቤት ተወስኗል:: የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት
የኢትዮጵያ መንግሥት ሥልጣን ምን ድረስ ነው? (ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ)

ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ  ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ጷግሜ 2 ቀን 2011 (09/07/2019)                     ሃገረ አሜሪካንን በመገንባት፤ ታላቅ ሚና የነበረው፤ ፌደራሊስት ተብሎ በሚታውቀው ደብዳቤው በርካታ ጽሁፎችን በጋዜጣ ያሳተመው፤ ጀምስ ማድሰን፤ “ሰዎች መላዕክት ቢሆኑ ኖሮ፤ መንግሥት አያስፈልግም ነበር” ማለቱ ይነገራል። መንግሥት ሲባል ግን የተለያያ ይዘት…
መከላከያ ሰራዊት የአይ ኤስ አባላትን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ!

መከላከያ ሰራዊት የአይ ኤስ አባላትን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ! EPA : የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሞኑን የተወሰኑ የአይኤስ አባላትን በቁጥጥር ስር ማዋሉንና ያልተያዙትም በጥብቅ ክትትል ውስጥ መሆናቸውን የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ጀነራል ብርሀኑ ጁላ አስታወቁ፡፡…
የ2012  የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን በዛሬው እለት ይፋ ተደረገ።

የ2012 መግቢያ ነጥብ! የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የ2012 የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን በዛሬው እለት ይፋ አደረገ። በዚሁ መሰረት፦ በተፈጥሮ ሳይንስ •ለወንድ 176 •ለሴት 166 ማህበራዊ ሳይንስ •ለወንድ 174 •ለሴት 164 ለታዳጊ ክልሎች √በተፈጥሮ ሳይንስ •ለወንድ 166 •ለሴት 156 √ በማህበራዊ…

መገዳደል፣ መጠላላት እና ወገንን ማፈናቀልን ከአሮጌው ዘመን ጋር አብሮ መተው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥሪ አቀረበች። ቤተ ክርስቲያኗ አዲሱ ዓመት መፈቀቀር እና አንድነት የሚሰፍንበት እንዲሆን በመመኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፋለች፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ብፁዕ ወ ቅዱስ…