አዋሽ ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያ የማን ነው?

LTV ተሽጧል? ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ቀናት ወዲህ አዋሽ ኤፍ ኤም የተባለ ራዲዮ አዲስ አበባና አካባቢው ስርጭት እያካሄደ ነው። ስርጭቱ ባለፉት ዓመታት ዛሚ ኤፍ ኤም ሲተላለፍበት በነበረው 90.7 የአየር ሞገድ እየተላለፈ ይገኛል። በርካቶች በኪሳራና በፖለቲካዊ ምክን ያቶች ለመዘጋት ተቃርቦ የነበረው ዛሚ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የአዲስ ዓመት በዓል የድንገተኛ አደጋና ከወንጀል ድርጊቶች ነጻ በሆነ መልኩ በሰላማዊ መንገድ መከበሩን የከተማዋ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የኢንዶክትሪኔሽንና የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካ ፈንታው እንደገለጹት፥ የአዲስ ዓመት በዓል…

“ባሳለፍነው ወርም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የተቃጣው ሃይማኖትን የመከፋፈል ሴራ ፈፅሞ ተቀባይነት የሌለው እና መንግስት ከእምነቱ ተከታዮችና ከመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር በመሆን በጋራ ልንመክተው የሚገባ ጉዳይ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ ” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ የ2012 አዲስ ዓመት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በደረሰ የባቡር አደጋ የ50 ሰዎች ህይወት አለፈ። በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በዛሬው ዕለት በደረሰ የባቡር አደጋ በትንሹ የ50 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ ሰብዓዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታውቋል። አደጋው የተከሰተውም በሀገሪቱ ደቡብ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ ትናንት ማታ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ አደጋ ግምቱ 11 ሚሊየን ብር የሚሆን ንብረት መውደሙን ፖሊስ አስታወቀ። የጅማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አዛዠ ኮማንደር አብዱራዛቅ ነጋ እንደገለጹት አደጋው በትናንትናው እለት ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት…

በአዲስ ዓመት በኢኦተቤክ ቴቪ (EOTC TV) ብጹዕ አቡነ ናትናኤል የቄለም ወለጋ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ከተናገሩት በልዩ ልዩ ቋንቋ ወንጌል ማድረስ እጥረት በሁሉም ቋንቋዎች አለ በሁሉም ቋንቋዎች ያለውን እጥረት ለመቅረፍ በቅዱስ ሲኖዶስ ጉዳዩን ማየት ከጀመረ ቆይቷል ማንም ማንኛውንም ጥያቄ በስርአት ማቅረብ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወረቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት በየካቲት 12 ሆስፒታል ተኝተው የሚታከሙ ህሙማን ጎብኝተዋል።   ፕሬዚዳንት ሳህለወረቅ ዘውዴ፣የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰና የጤና ጥበቃ ሜዲካል አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ያዕቆብ ሰማ…