የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በየክልላችሁ ተዋልደውና ተጋምደው የሚኖረውን የአማራ ህዝብ፣ በቆየው ኢትዮጵያዊው የመፈቃቀር መንፈስ አቅፋችሁ ኑሩ ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ጥሪ አቅርበዋል።

የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የተለያዩ አካላት መስከረም 4/2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ለማካሄድ የጠሩትን ሰላማዊ ሰልፍ ለሌላ ጊዜ ማስተላለፋቸውን አስተባባሪው ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

  አዲስ አበባ ፣ መስከረም 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጭው እሁድ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስር በሚገኙ የተለያዩ ማህበራ የተጠራው ሰልፍ ለሌላ ጊዜ ተራዘመ። የቤተክርስቲያኗን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ለመስከረም 4 ቀን 2012 ዓ.ም ሰልፍ መጠራቱ የሚታወስ ነው።…

የአየር ንብረት ለውጥ አክቲቪስቶች የለንደኑ ሂትሮ አውሮፕላን ማረፍያ በረራዎችን ለማሰናከል ሲሉ በአቅራቢያው ሰው አልባ አውሮፕላኖችን/ድሮኖችን/ የማብረር ዕቅድ ቢኖራቸውም ዓለምቅፉ የአውሮፕላን ማረፍያ ዛሬ ክፍት ሆኖ ውሏል።

ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር በሚያክሄዱት ዘመቻ ቀዳሚ ቦታ ላይ ያሉት 10 ተወዳዳሪዎች ትናንት በተለያዩ ነጥቦች ላይ የሞቀ ክርክር አካሂደዋል። በመጪው ዓመት በሚደርገው ምርጫ ሊያሸንፏቸው የሚፈልጉትን ሪፖብሊካዊ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕን ክፉኛ ነቅፈዋል።