አባይን መገደብ ብሎ ነገር አሁን ቢሆን አይታሰብም ነበር – የግብጹ መሪ አልሲሲ

“አሁን ቢሆን፣ አባይን መገደብ ብሎ ነገር አይታሰብም ነበር!…” – የግብጹ መሪ አብዱልፈታህ አልሲሲ “ያኔ በ2011 በአመጽ ስንናጥና ትኩረታችንን በውስጣዊ ጉዳይ ላይ አድርገን ስንታመስ፣ እነሱ ክፍተቱን ተጠቅመው የህዳሴውን ግድብ ግንባታ ጀመሩ… የያኔው አመጽ ዋጋ አስከፍሎናል… ግብጻውያንን ሆይ!… ያለፈውን ስህተት ላለመድገም እንጠንቀቅ!…”…
በ17 የምግብ ዘይት ምርት አይነቶች መሰረታዊ ችግር ስላለባቸው ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ተገለጸ፡፡

በአስራ ሰባት የምግብ ዘይት ምርት አይነቶች መሰረታዊ ችግር ስላለባቸው ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ተገለጸ፡፡ Waltainfo የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን በአዲስ አበባና ሌሎች አካባቢዎች ባደረገው የገበያ ጥናት በአስራ ሰባት የምግብ ዘይት ምርቶች ላይ መሰረታዊ ችግር ስላለባቸው ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል፡፡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ…
ኢጣሊያ ለችግር የተጋለጡ ስደተኞችን ለመቀበል ፈቃደኛ ሆነች

ENA : ኢጣሊያ ተቀባይ አጥተው በባህር ዳርቻ ለችግር የተጋለጡ ስደተኞችን ለመቀበል ፈቃደኛ ሆነች የኢጣሊያ መንግስት ከሌሎች አውሮፓ መንግስታት ጋር ከስምምነት ላይ መድረሱን ተከትሎ 82 ስደተኞችን ለመቀበል ፈቃደኛ ሆኗል፡፡ ስደተኞቹ በጀልባ ባህር አቋርጠው አውሮፓ ለመግባት ቢሞክሩም ተቀባይ ሀገር በማጣታቸው በባህር ዳረቻ…
“ምን ልታዘዝ ድራማ የተቋረጠው ለምዕራፍ እረፍት ነው፤ በእርግጠኛነት ይቀጥላል” – የፋና ቴሌቪዥን የመዝናኛ ክፍል

“ፋና የሚፈልገን አይመስለንም” የምን ልታዘዝ ደራሲ BBC Amharic “ምን ልታዘዝ” ተከታታይ ድራማ በፋና ቴሌቪዥን ላይ ዳግመኛ እንደማይታይ የድራማው ደራሲና ፕሮዲውሰር አቶ በኃይሉ ዋሴ ለቢቢሲ ቢያረጋግጡም፤ የፋና ቴሌቪዥን የመዝናኛ ክፍል ከፍተኛ አዘጋጅ አቶ ዘካርያስ ብርሃኑ በበኩላቸው “ድራማው የተቋረጠው ለምዕራፍ እረፍት ነው፤…
የትምህርት ፖሊሲ ሲነሳ ስማቸው አብሮ የሚነሳውን ዶ/ር ገነት ዘውዴ ይናገራሉ

“በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማርን ዛሬም፣ ነገም፣ ወደፊትም የምከራከርበት ነው” ገነት ዘውዴ [ዶ/ር] BBC Amharic : አዲሱን ዓመት አስመልክተን ከመገናኛ ብዙኃን ጠፍተው የቆዩ ሰዎችን ማፈላለጋችንን ቀጥለናል። አዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ሲነሳ ስማቸው አብሮ የሚነሳውን ገነት ዘውዴ [ዶ/ር]ን ፈልገን አግኝተናቸዋል። ገነት ዘውዴ [ዶ/ር]…

Sheger FM Werewoch ገዥው የኢህአዴግ ፓርቲ ፣ ዘንድሮ ሊካሄድ ቀን የተያዘለትን ምርጫን ማካሄድ ውሳኔው መሆኑን በይፋ ተናግሩዋል፡፡ ይሁንና በምርጫው ክንዋኔ ላይ የተለያዩ አስተያየቶች ይሰጣሉ፡፡ አሁን ካለው ሰላም ጋር አስተማማኝ አለመሆን እያሰቡ ምርጫ በመካሄዱ ላይ ጥያቄ ያነሳሉ፡፡ ለመሆኑ ኢሕአዴግ ምርጫ እንዲካሄድ…