የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የሶስትዮሽ የሚኒስትሮች ስብሰባ በካይሮ እየተካሄደ ነው

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የኢትዮጵያ፣ የግብጽ እና የሱዳን የሶስትዮሽ የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በግብጽ ካይሮ ዛሬ መስከረም 4 ቀን 2012 ዓ.ም በመካሄድ ላይ ነው። ስብሰባው በዋናነት የሶስቱ ሀገራት የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ባለፈው ዓመት መስከረም እና የካቲት 2011 ዓ.ም. በአዲስ…
የአሜሪካ ኤምባሲ በጋምቤላ በግብረ ሰናይ ሠራተኞች ላይ የተፈጸመውን ግድያ አወገዘ

Reporter Amharic በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በጋምቤላ ክልል አክሽን አጌንስት ሀንገር የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሠራተኛ የሆኑ ሁለት ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን አወገዘ፡፡ ሁለቱ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ነሐሴ 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ነበር በታጣቂዎች የተገደሉት፡፡ ኤምባሲው ዓርብ መስከረም 2 ቀን 2012 ዓ.ም. ለሪፖርተር በላከው…

Reporter Amharic  በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ በመግባት ብጥብጥና ሁከት ሊያስነሱ ነበር የተባሉ ወጣቶች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን፣ የከተማው አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ወጣቶቹ የተያዙት በአይሱዙ ቅጥቅጥ አውቶብስ ተጭነው ወደ ከተማው ሊገቡ ሲሉ ማክሰኞ ጳጉሜን 5 ቀን 2011 ዓ.ም. ኬላ ላይ በፀጥታ ኃይል መሆኑን…
የክልል እንሁን ጥያቄ ከከፋ ዞን ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ቀረበ

BBC Amharic ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ወደ ቦንጋ አቅንተው ከአከባቢው ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ከፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ያቀኑት ከቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ከምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን እና ከመከላከያ ሚንስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ጋር በመሆን…
ቂም፣ ተንኮልና ባለፈ ታሪክ መነታረክ የሚያተርፉት ድህነትን ብቻ ነው – ጠ/ሚ አብይ አህመድ

መንግስት ዜጎች ተከባብረው የሚኖሩባት ታላቋን ኢትዮጵያን ለመፍጠር የሚያደርገውን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በከፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ተገኝተው ለነዋሪዎች ባደረጉት ንግግር ነው። ቂም፣ ተንኮልና ባለፈ ታሪክ መነታረክ የሚያተርፉት ድህነትን ብቻ እንደሆነም አመልክተዋል…

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት ምዕመናን በቤተ ክርስቲያንና በምዕመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለውን በደልና ጣልቃ ገብነት ተቃወሙ     በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ላይ የሚደርሱትን በደሎች በመቃወም ሰላማዊ ሰልፎች በመካሄድ ላይ ናቸው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ላይ የሚደርሱትን በደሎች በመቃወም በጎንደር፣ በደሴ፣ በደብረታቦር፣…

ነፃነት ወርቅነህና EBS TV ተለያዩ ለ3 ዐመት ያህል በEBS ቴሌቪዥን ሲተላለፍ በነበረው “የቤተሰብ ጨዋታ” የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅነት የሚታወቀው አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከEBS ቴሌቪዥን ጋር መለያየቱ ተሰምቷል። አርቲስቱ በኢትዮ ኤፍ ኤም ራድዮ ጣቢያ በሚተላለፈው ታዲያስ አዲስ ፕሮግራም ላይ በያዝነው አዲስ አመት…

ኢትዮጵያ ለግብፅ ጫና ትንበረከክ እንደሁ ይለያል ። በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሀ አሞላል ላይ ከነገ እሁድ መስከረም 4 2012 አ.ም ጀምሮ እስከ ሰኞ ድረስ የግብጽ ; የሱዳንና የኢትዮጵያ ውሀ ሚኒስትሮች በካይሮ ይወያያሉ። የኢትዮጵያ የውሀ መስኖና ኤነርጂ ሚኒስትር ስለሺ በቀለም ለዚሁ…
የህግ የበላይነትን ለማስፈን በውስጣችን ያለውን ጥላቻ በፍቅርና ይቅርታ ማጽዳት ይቅደም

የህግ የበላይነትን ለማስፈን በውስጣችን ያለውን ጥላቻ በፍቅርና ይቅርታ ማጽዳት ይቅደም በኢትዮጵያ የህግ የበላይነትን ለማስፈን በፍርድ ቤት ከሚሰጠው ውሳኔ በፊት በውስጣችን ያለውን ጥላቻ በፍቅርና ይቅርታ ማጽዳት መቅደም እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ከሸገር ኤፍ…