ከትናንት በስቲያ (ቅዳሜ) ከምሽቱ 1 ሰዓት ገደማ በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ከተማ ሁለት ሰዎች በጥይት ተመትተው መገደላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል። በምዕራብ ኦሮሚያ ይህን መሰሉ ግድያ ነዋሪ የዕለት ተዕለት ሰቆቃ ከሆነ ሰነባብቷል። “ቅዳሜ ምሽት ተኩስ ነበር። በዚያ ተኩስ ሳቢያ ነው ሁለቱ…
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት በአፍሪካውያን ላይ በደረሰው ጥቃት ማፈራቸውን ገለፁ

BBC Amharic : የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሲል ራማፎሳ በቅርቡ መጤ ጠል በሆኑ የአፍሪካ ዜጎች ላይ የደረሰው ጥቃት እጅግ አድርጎ እንደሚያሳፍራቸው ለቢቢሲ ተናግረዋል። የንግድ መናሃሪያ በሆነችው ጆሃንስበርግ መተዳደሪያቸው ንግድ የሆኑ ከሌሎች አፍሪካ አገር የመጡ ዜጎች ላይ የተደራጁ ቡድኖች ጥቃት አድርሰውባቸዋል፤ ንብረታቸውም…

የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ፋውንዴሽን ተቋቋመ፡፡ (አብመድ) በኅብረተሰቡ መሠረታዊ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ፋውንዴሽን ተቋቋመ፡፡ የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ፋውንዴሽን ከማንኛውም ፖለቲካ አስተሳሰብ ነፃ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ዓላማውም እንደ ትምህርት፣ ጤና፣ ንፁህ የመጠጥ ውሃ እና ሌሎች የኅብረተሰቡ ጥያቄዎችና ችግሮች ላይ ትኩረት አድርጎ…

በረሐማይቱ ሐገር በርግጥ በነዳጅ ዘይት የበለፀገች ናት።በአጠቃላይ ሐብት፣በቴክኖሎጂ ምጥቀት፣በሕዝብ ብዛት፣የኑሮ ደረጃ ግን ከሰሜን አሜሪካና ከአዉሮጳ ሐገራት በብዙ መቶ ዓመት ኋላ ቀር ናት።የሪያድ ነገስታት ከነዳጅ ዘይት የሚዝቁትን ገንዘብ ለጥይት ጠመንጃ ለመበተን የሕዝባቸዉን ኑሮ፣ የሐገራቸዉን ደረጃ፣ የራሳቸዉን አቅምም ማጤን አላስፈለጋቸዉም…

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ትናንት በቦንጋ የአንድ ቀን ጉብኝታቸዉ ከነዋሪዎች እና ከሃገር ሽማግሌዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ እንዲሁም ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ ተገኝተዉ ነበር።…

የሸካ ሕዝብ የክልል እንሁን ጥያቄዉን በሰላማዊ መንገድ ማቅረቡ እንደሚያደንቁ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ትናንት በካፋ ሸካ ከሃገር ሽማግሌዎች እና ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ዉይይት ላይ ነዉ ።…

እውቁ የጃዝ ሙዚቃ አቀናባሪ ሙላቱ አስታጥቄ በፈረንሳይ መንግስት ሊሸለም ነው። ( ETHIO FM 107.8 ) ፈረንሳይ ለሙዚቀኛ ሙላቱ ከፍተኛውን የጥበብ ሽልማት ልትሸልመው እንደሆነ ተሰምቷል፡፡ ሽልማቱን በመጭው መስከረም 18-19 የሀገሪቱ ባሕል ሚንስትር ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ እንደሚሰጡት አዲስ ስታንዳርድ የፈረንሳይ ኢምባሲን…