ባደጉት ሀገራት በቢሊየኖች የሚቆጠሩ ዶላሮች በየአመቱ ኢኮኖሚውን ለማንቀሳቀስ (to stimulate the economy) ወደ ኢኮኖሚው inject ይደረጋሉ:: ያውም ማይክሮ ኢኮኖሚውን (micro economy) stimulate ለማድረግ ሳይሆን የሀገራቸውን ማክሮ ኢኮኖሚ (macro-economy) የሚዘውሩትን ትላልቅ ሀገር-በቀል ኩባንያዎች (giant homegrown multinational corporate companies) ከኪሳራ ለመታደግና በአለም…

“በኢትዮጵያ ታሪክ ማዕከላዊ ምርመራ እስር ቤት አስር ግዜ የታሰርኩ ብቸኛ ሰው ነኝ፤ የአካል ጉዳት እና የጭለማ ከፍተኛ ስቃይ አይቼበታለሁ” የፖለቲካ እስረኛ የነበረው አቶ ብስራት አቢ። ከሀምሳ ዓመት በላይ የእስረኞች ምርመራ እና ማሰቃያ ቦታ መሆኑ የሚነገርለት የማዕከላዊ እስር ወደ ሙዚየም በመቀየር…

በፍትሕ መጽሔት ቁጥር 44 እትም ላይ የወጣ ጽሁፍ የቤተ-ክህነት ፈተና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ሀገረ-መንግሥቱን በማበጀቱ ሂደት የነበራትን የበዛ አበርክቶ መካድ አይቻልም። ጥንት መንግሥታዊ ተቋማት ባልነበረበት ጨለማ ዘመን፣ በተለያየ እርከን የሚያገለግሉ አስተዳዳሪዎችን በዕውቀት ገርታ ለፍሬ አብቅታለች። የተፃፈ ሕግ ባልረቀቀበት ወቅትም፣…
ፋሲል ከነማ 50 አመት ይዞት የኖረውን የክለቡን ስያሜ ቀይር መባሉ ተቃውሞ አስነሳ

ፓለቲካዊ ይዘት ያለው የፋሲል ከነማ ስያሜ ሳይሆን የፌዴሬሽኑ ጥያቄ ነው ! ፋሲል ከነማ ለጎንደር ህዝብ መገለጫው ነው የዛሬ 50 አመት የነበረን ስያሜ ዛሬ ቀይሩ ማለት መልእክቱ ሌላ ነው የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ስያሜ ከዛሬ አምሳ አመት በፊት የነበረ አንጋፋ የጎንደር…

እስራኤል በስድስት ወራት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ጠቅላላ ምርጫ እያካሄደች ነው። የቀድሞ ወታደራዊ ኃላፊ ቤኒ ጋንዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያንሚን ኔታንያሁን እየተገዳደሩ ነው ተብሏል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳዩ ክለብ ዲሜተር ልኡካን አባላት ጋር ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ 42 የንግድ ሰዎችን በውስጡ ያቀፈውን የፈረንሳዩ ክለብ ዲሜተር ልኡካንን በዛሬው እለት በብሄራዊ ቤተ መንግስት ተቀብለው ማነጋገራቸውንም የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት እሰታውቋል። በዚሁ…