የክልል አደረጃጀት ጥያቄ የቅንጦት ሳይሆን እጅግ አስፈላጊ ነው – የከፋ ዞን ነዋሪዎች በቦንጋው ውይይት VOA : “ኢትዮጵያን የማሳነስ ልምምድ ለልጆቻችን አናወርስም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ተናገሩ። ኢትዮጵያ የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንደዚሁም የተለያዩ ሃይማኖቶች አገር መሆኗን ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

በመንግሥት ወታደሮች ላይ በታጠቀ ኃይል ቦምብ በመወርወሩ ሰዎቹን የገደለው ማን እንደሆነ አልታወቀም VOA : በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን የጉሊሶ ከተማ ከንቲባ “ማንነታቸው አልታወቀም” በተባሉ ታጣቂዎች ትናንት ማታ መገደላቸውን የወረዳው አስተዳደርና ፀጥታ ፅህፈት ቤት አስታውቋል። በሌላ በኩል በቄለም ወለጋ ጊዳሚ…

በአዲስ አበባ የፖሊሶች ማናለብኝነትና ስርዓት አልበኝነት በከተማዋ ነግሷል ሲሉ ነዋሪዎች አማረሩ :: የሰው ልጅ በፈጣሪ ስም እየተማጸነ ከሰው እንዳልተፈጠሩ ፍትህ ለአዲስ አበባ ልጅ ይህ የሆነው በትላንትናው እለት 16/09/2019 በፈረንሳይ ማዞርያ አካባቢ ነው በዚህ አመት 2019 የተፈጸሙ ፖሊሳዊ ወንጀሎች