የጉድ_ሀገር_ጉድ_ሲጋለጥ! “በግሉ እስር ቤት አለው” ተብሎ በ43 ክሶች የታሰረው ባለሃብት! ====================================== በግል መኖሪያ ቤቱ ውስጥ “የማሰቃያ እስር ቤት አለው” ተብሎ የተከሰሰውን ባለሃብት አስታወሳችሁት? ያ….እንኳን ሐምሌ 13/2009 ዓ.ም ጠዋት ላይ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (FBC) “ለብዙ ወጣት ባለሃብቶች የአራጣ ብድር በመስጠት ለከፋ…
ኢትዮጵያ በሶማሌ ክልል ኦጋዴን አካባቢ የጀመረችው የድፍድፍ ነዳጅ ማውጣት ስራ ከሙከራ አላለፈም ተባለ።

ኢትዮጵያ በሶማሌ ክልል ኦጋዴን አካባቢ የጀመረችው የድፍድፍ ነዳጅ ማውጣት ስራ ከሙከራ አላለፈም ተባለ። ኢትዮጵያ ከአንድ አመት በፊት ነበር በፊት የድፍድፍ ነዳጅ ማዉጣት በሙከራዋን በይፋ የጀመረችው። በወቅቱ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በዚህ ዜና ጮቤ መርገጣቸንም አይዘነጋም። ኢትዮ ኤፍ ኤም ለመሆኑ ይህ ጉዳይ የት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን 2009 ዓ.ም በ38ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌዴራል መንግሥትና ሌሎች ተቋማት ኃላፊዎች ወጪ ቆጣቢ፣ ውጤታማና ቀጣይነት ያለው የትራንስፖርት ሥርዓት እንዲኖራቸው ያወጣው መመሪያ በባለሥልጣናት ተግባራዊ አለመደረጉን በተለያዩ ተቋማት በሹፌርነት ሥራ የተሰማሩ ባለሙያዎች ገለጹ። ማንነታቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ በተለያዩ…

የተካደ ሕዝብ – በፍትሕ መጽሔት ላይ የወጣ ጽሁፍ ኦዴፓ-መራሹ ስብስብ አራት ኪሎን በረገጠ ማግስት፣ በርካታ ሥርዓት-ወለድ ችግሮች እንደሚለውጡ፣ አፋኝ አዋጆች እንደሚሻሽሉ፣ የፖለቲካ ምህዳሩ እንደሚሰፋ፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደሚቀሩ፣ ስቅየት-መሩ ፖሊሳያዊ ‹ምርመራ›፣ ሳይንሳዊ እንደሚደረግ፣ በየትኛውም ወንጀል የተጠረጠረ ሰው ያለ በቂ ማስረጃ…

ብሔር ብሔረሰቦች የጋራ ታሪክ እንዳላቸው መገንዘብ ይገባል – ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ የኢትዮጵያ መሰረታዊ ችግር መዋቅራዊ በመሆኑ ይህንን መፍታት ይገባል ሲሉ አቶ ልደቱ አያሌው ተናግረዋል። የሰብዓዊ መብት ተማጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ በበኩላቸው ድንቅ አገራዊ እሴቶች እንደነበሩ ገልጸው፣ ኢትዮጵያዊያን በህግ አምላክ በመባባል…
የትምህርት ቤት ክፍያ ጭማሪን ለመቆጣጠር እንዲቻል መመሪያ ተዘጋጀ

የትምህርት ቤት ክፍያ ጭማሪን ለመቆጣጠር እንዲቻል መመሪያ ተዘጋጀ በግል ትምህርት ቤቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ እየተደረገ ያለውን የተማሪዎች የትምህርት ቤት ክፍያ ጭማሪን ለመቆጣጠር እንዲቻል መመሪያ መዘጋጀቱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ እና የመማር ማስተማር እና ምዘና ዘርፍ…
የአ/አ ትራንስፖርት ቢሮ አዲሱ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ ።

“ይህንን ደንብ አንቀበለውም፣ ከፍርድ ቤት እገዳ ለማስወጣት ሂደት ላይ ነን” የራይድ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ሳምራዊት /ልዩ መረጃ– ከኤልያስ ጋር/ የራይድ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሳምራዊትን የአ/አ ትራንስፖርት ቢሮ ይፋ ስላደረገው አዲሱ መመሪያ፦ “ሲጀመር የትራንስፖርት ቢሮው ይህን መመሪያ ማውጣት…