ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)መስከረም 17፣ 2019 መግቢያ ከአርባ ዓመት በላይ በአገራችን ምድር በፖለቲካ ስም የተካሄደውን ውዝግብና የእርስ በእርስ መጨራረስ፣ ከዚያም አልፎ የብዙ መቶ ዓመታትን ባህላዊ ክንውንና ውጤት እንዲፈራርስ ማድረግ ይህ ሁሉ ግፍ የደረሰው ካለምክንያት አይደለም። ስለተወሳሰበው የህብረተሰብ ዕድገት ታሪካችንና፥ እንዲያም ሲል ስለ…
ልቅና መቋጫ ያጣው የዘር ብሔርተኞችና ጎሰኞች ኢትዮጵያን የማተራመስና የመበታተን አባዜ መሠረታዊ ምክንያቶች   (አጭር ጥናታዊ ፅሁፍ – ዶ/ር ግርማ ብርሃኑ )

ግርማ ብርሃኑ (ዶ/ር) E-mail: girma.berhanu@ped.gu.se ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ እንደ ሀገር በመቀጠል ረገድ በሠመረ በዳበረና ፀንቶ በቆየ ሉዓላዊነቷ ላይ የተጋረጠ ወይም ያጠላ አስተማማኝ ያልሆነ አስጊ ሁኔታ ላይ ትገኛለች፡፡ በወቅቱ ያሉት እሳቤዎችና መዋቀራዊ ማስተካከያዎች እና ተቋማዊ መሠረቶች ዋንኛ የአሃዳዊ ኢትዮጵያ ብሔራዊነት(Pan Ethiopian…

ህወሓቶች በትግል አጋሮቻቸው በነ ገብሩና አደይ አረጋሽና ሌሎቹ የፈፀሙት ግፍ ስለማውቀው በነዚህ ምስኪን ተቃዋሚዎቻቸው እንዲህ ቢፈፅሙ አይደንቀኝም። ተፅህፈ በሰለሞን ወልደገሪማ ያረጋገጥኩት የህወሓት ግፍ ህወሓት የዓረና አመራሮች የመኖርያ ቤትና የፅህፈት ቤታቸው ቢሮ ክራይ እንዳያገኙ ውስጥ ለውስጥ እየሰራ መሆኑ አረጋገጥኩኝ።እነ አብረሃ ደስታና…

ልማት፣ ርቆ የተሰቀለ የተስፋ ዳቦ (‹‹የመሠረት ድንጋይ ተጥሏል››) – ( ፍትሕ መጽሔት ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በሥልጣናቸው የመጀመሪያ ወቅት፣ ለሚንስትሮቻቸው ሥልጠና ሲሰጡ፣ ‹‹ቃሌ ፊርማዬ ነው! እርሱን ይዛችሁ በልበ-ሙሉነትና በኃላፊነት በየተቋማችሁ በአግባቡ መሥራት አለባችሁ፤›› ብለው ነበር፡፡ በዚያው በሞቅታው ሰሞን፣ በወልቂጤ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስዊድን መንግስት በኢትዮጵያ የፍትህ እና መልካም አስተዳደር ዘርፉን ለማሻሻል የሚውል የ3 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አድርጓል። የድጋፍ ስምምነቱን የንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና በኢትዮጵያ የዩኤንዲፒ ተወካይ ቱርሃን ሳሌህ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስታዲየም ዙሪያ ላሉ በ46 ማህበራት ለታቀፉ 278 ስራ አጥ ወጣቶች የመስሪያ ሱቆችን አስረከበ። የመስሪያ ሱቆቹን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለወጣቶቹ ማስረከባቸውን የከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።…

Asylum seeker denied cancer treatment by Home Office dies በእንግሊዝ መንግስት የካንሰር ህክምና እንዳታገኝ የተከለከለችዋ ኢትዮጵያዊት አረፈች ባለቤቷ በመንግስት ሃይሎች ሲገደልባት አገሯን ጥላ መሰደዷ ተነግሯል An Ethiopian woman who was denied potentially life-saving cancer treatment for six weeks amid confusion…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ለገበያ ሊቀርቡ የነበሩ አትክልትና ፍራፍሬዎችን የጫኑ 25 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስርመዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት…