የ“ኢሬቻ ለሰላም” የጎዳና ሩጫ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ።

የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የሚካሄደው ሩጫ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። መስከረም 11 ቀን 2012 ዓ/ም መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ የሚያደርገዉና ከ50 ሺህ ሰው በላይ ይሳተፍበታል ተብሎ የሚጠበቀው “ኢሬቻ ለሰላም” በሚል…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጄኔቭ (ስዊዘርላንድ) 42ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ኢትዮጵያ ያቀረበችውን ሶስተኛ ዙር ዓለምአቀፋዊ ወቅታዊ ግምገማ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ::   በስብሰባው ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች አንድነት ዴሞክራሲዊ ንቅናቄ (ጋህአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ በጋምቤላ ከተማ ሲያካሂድ የቆየውን መደበኛ ስብሰባ የቀጣይ ስራዎችን አቅጣጫ በማስቀመጥ አጠናቀቀ።   የማዕከላዊ ኮሚቴው ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ በሰጡት መግለጫ ኮሚቴው ባለፈው ዓመትና በቀጣይ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእሬቻ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ፅህፈት ቤት ሃላፊ ኮማንደር ታዬ ግርማ ኮሚሽኑ በቅርቡ ለሚከበረው የእሬቻ በዓል እና ከዚያ በፊት ለሚከበሩት ፌስቲቫሎች ዝግጅት እያደረገ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተረፈ አሰፋ በ2011 በጀት አመት ከሙስና ወንጀሎች ሀብትን በማስመለስ እና በማስከበር 138 ሚሊየን ብር ወደ መንግስት ካዝና ገቢ መደረጉን ተናገሩ፡፡ የቀድሞው የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አወል ወግሪስ ጭስ አልባ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን ተናገሩ። ሚኒስትር ዲኤታው ከቻይና ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል። በዚሁ የውይይት መድረክ ላይ የልዑካን ቡድኑ ጭስ አልባ ተሽከርካሪዎችን መጠቀም ያለውን ጠቀሜታ በተመለከት…