ራሱን «እስላማዊ መንግሥት» ብሎ የሚጠራው ታጣቂ አባላት አዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ በቁጥጥር ሥር ውለዋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመረጃና ደሕንነት አገልግሎት እንደሚለው ሶስት ራሱን «እስላማዊ መንግሥት» ብሎ የሚጠራው ታጣቂ አባላት አዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ፣ በሱማሌ ክልል በአፍዴር ዞን ምዕራብ ኢሚ ወረዳ እና በአዋሽ አካባቢ በቁጥጥር ሥር ውለዋል። የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ዝግጅትየነበራቸው የአልሸባብ እና የአይ ኤስ አባላት…

“ቅኝ ስላልተገዛን የግዕዝ ፊደላችንም ሆነ የዓማርኛ ቋንቋችን ለሌሎች የኣፍሪካ አገሮች ዋና መሰረት ይሆናል” “የራስን ፊደል ዝቅ አድርጐ የሌሎችን መናፈቅ ትልቅ የሥነ ልቦና ችግር ነው።” ዶክተር ኣበራ ሞላ የተወለዱት በቀድሞው የሸዋ ጠቅላይ ግዛት መናገሻ አውራጃ ተብሎ በሚጠራው ኣካባቢ ሰንዳፋ ከተማ ነው።…