በሰንቀሌ ወታደራዊ ካምፕ የታሰሩት ወጣቶች ተፈቱ!!! በሰንቀሌ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ በጅምላ ታስረው የነበሩት ወጣቶች ከእስር እየተፈቱ ነው። ከምዕራብ ወለጋ፣ ምዕራብ ጉጂ እና ቄለም ወለጋ ከመጡት በስተቀር ከሌሎች የኦሮሚያ አከባቢዎች የታሰሩት ወጣቶች መፈታታቸው ታውቋል። ከላይ ከተጠቀሱት ሦስት አከባቢዎች የመጡት ወጣቶችንም ለመፍታት…

መልከአ-አዲስ አበባን የመቀየር ዓመታዊ ሴራ – ፍትሕ መጽሔት የዘመን ድልድይን መስበር፣ ታሪክ መበረዝ፣ ትላንትን ከዛሬ መበጠስ… አገር የማፍረስ የመጀመሪያው ምዕራፍ መሆኑ ይጠቀሳል። ሕወሓት-መራሹ ኢሕአዴግ ከሩብ ክፍል ዘመን በላይ በረዘመ የሥልጣን ዕድሜው፣ አገሪቷን አልቦ-ታሪክ የማድረግ ‘ፖሊሲ’ ቀርፆ ተግብሯል፤ አስተግብሯል። አብዘሃ ማኀበረሰቦችን…
ለሁለት የቴሌኮም ተቋማት ፍቃድ ሊሰጥ ነው

BBC Amharic የኢትዮጵያ የኮሚኒኬሽን ባለስልጣን በያዝነው አዲሱ 2012 ዓመት ለሁለት የቴሌኮም ተቋማት ፍቃድ እንደሚሰጥ አስታወቀ። ይህን ያሉት በቅርቡ በጠቅላይ ሚንሰትር ዐብይ አሕምድ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒኬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ተደርገው የተሾሙት አቶ ባልቻ ሬባ ናቸው። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባጸደቀው አዋጅ ቁጥር…
በድሬዳዋ ቀፊራና አዲስ ከተማ በሚባሉ አካባቢዎች ግጭት ተከሰተ

BBC Amharic በድሬ ዳዋ ከተማ ቀፊራ እና አዲስ ከተማ በሚባሉ አካባቢዎች ግጭት መኖሩን የከተማዋ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገለጹ። አንድ የዓይን እማኝ ለቢቢሲ ሲናገሩ፤ “አምቡላንሶች ሰዎችን ወደ ሆሰፒታል ሲያመላልሱ ነበር። ጉዳት ደርሶባቸው ደም የሚፈሳቸው ሰዎችንም ተመልክቻለሁ” ብለዋል። የግጭቱ መነሻ ደግሞ “አዲስ ከተማ…

አትድከሙ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም – ለንደን/እንግሊዝ ዘመድኩን በቀለ በእንግሊዝ ከማንችስተር፣ ከሊድስ፣ ከኒውካስትል፣ ሀርድርስ ፊልድና ካርዲፍ የተዋሕዶ ልጆች ወደ ለንደን እየገቡ ነው። የለንደን ዝናብ እኚኚኚኚ ቢልም እነሱ እቴ ሰልፉ ሳይጀመር ዝማሬያቸውን እያፈሰሱት ነው። ልጆቿ በለንደን መሰባሰብ ጀምረዋል። • በታላቋ፣ በጥንታዊቷና በብሔራዊቷ…
አገሬን በሚጎዳ ነገር አልደራደርም ብሎ ከግል ጥቅም ይልቅ የህዝብን ያስቀደመው ኢትዮጵያዊ ፖሊስ ዕውቅና ተሰጠው

ከግል ጥቅም ይልቅ የህዝብን ያስቀደመው ኢትዮጵያዊ ፖሊስ ዕውቅና ተሰጠው – EBC የአፋር ክልል ፖሊስ አባሉ ኮንስታብል ሲራጅ አብደላ ህገወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎች በገንዘብና በመሳሪያ ስጦታ ሊደልሉት ሞክረው አገሬን በሚጎዳ ነገር አልደራደርም ብሎ በቁጥጥር ስር ማዋሉን መዘገባችን ይታወሳል። ይህንን ተከትሎም የአፋር…
የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰላማዊ ሰልፎች በሰላም ተጠናቅቀዋል፡፡

በአማራ ክልል ሰላማዊ ሰልፎቹ በሰላም ተጠናቅቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በምዕመኗ ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶችን በመቃወም ዛሬ በአማራ ክልል ሰልፎች ተካሂደው በሠላም ተጠናቅቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና በምዕመኖቿ ላይ የሚፈጸመው ግፍና መከራ እንዲቆም፣ በቤተ ክርስቲያንና ምዕመኖቿ ላይ…
የሀዲያ ህዝቦች የመደመር እሳቤን በተግባር በማሳየታቸው ምስጋና እንደሚገባቸው ጠ/ሚ አብይ ተናግረዋል፡፡

የሀዲያ ህዝቦች የመደመር እሳቤን በተግባር በማሳየታቸው ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ምስጋና አቀረቡ (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዲያ ህዝቦች የመደመር እሳቤን በተግባር በማሳየታቸው ምስጋና እንደሚገባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከተማዋ ስታድየም ለተሰበሰበው ህዝብም ንግግር አድርገዋል፡፡ በዚህ ወቅት የሆሳዕና ነዋሪዎች በተለይም…