አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኒው ዮርክ እየተካሄደ ካለው 74ኛው የተመድ ጉባኤ ጎን ለጎን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ቻቩ ሾጉ ጋር ተገናኝተው ተወያዩ የሁለቱን ወዳጅ አገሮች ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያም…

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ ዜጎች ጥራት ያለው የጤና እንክብካቤ የማግኘት መብታቸው እንዲጠበቅ እየሰራች መሆኗን ተናገሩ። በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ በሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን ተደራሽነት ላይ…

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሃል ክፍል የአርማታ ሙሌት ስራ መጀመሩን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር አብርሃም በላይ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት…

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የምስክር ወረቀት እና የትምህርት ልማት አጋርነት ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ ለቀዳማዊት እመቤቷ ከኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የተበረከተላቸውን የምስክር ወረቀት እና ሽልማት የቀዳማዊት እመቤት የጽህፈት ቤት ዳይሬክተር አቶ ሙሉቀን…

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካ ውሳኔ ከሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ውጭ በመማር ማስተማር ሂደቱ የሚሳተፉ አካላት የፖለቲካ አመለካከታቸውን በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ ማንጸባረቅ እንደሌለባቸው የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታም ምሁራን ከፖለቲካ አመለካከታቸው ወጥተው በሳይንሱና በምርምር…
አዲስ አበባ ቡልጋሪያ አካባቢ በኤሌክትሪክ አደጋ የሁለት የሰው ሕይወት አለፈ

በአዲስ አበባ ከተማ በኤሌክትሪክ አደጋ የሁለት የሰው ሕይወት አለፈ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ በኤሌክትሪክ አደጋ የሁለት ሰው ሕይወት ማለፉን ገለጸ፡፡ ሁለት ግለሰቦች ያለጥንቃቄ ብረት ይዘው ሲያንቀሳቀሱ የያዙት ብረት ከከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር ጋር በፈጠረው ንክኪ ሕይወታቸው ማለፉን…