የሜቴክ የዱቤ አገልግሎት ክፍያ እዳን አለመክፈል የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የ2 ቢሊዮን ብር የዱቤ አገልግሎት ቢሰጥም ክፍያው እንዳልተፈፀመለት ገለፀ፡፡ የወጪና ገቢ እቃዎች ማጓጓዝ ላይ የሚሰራው መንግሥታዊው የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለብረታ ብረትና…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2 012 (ኤፍ ቢ) ከ2 ዓመታት በፊት ዲዛይናቸው የተጠናቀቁትና በተለያዩ ክልሎች ሊገነቡ የታሰቡት የኢንዱስትሪ ክላስተር ማዕከላት እስካሁን ወደ ግንባታ አልገቡም። የፌዴራል አነስተኛ እና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ማስፋፊያ ባለስልጣን ዳይሬክተር አቶ አስፋው አበበ ለኤፍ ቢ ሲ እንደገለጹት፥ማዕከላቱ…
አዲስ አበባ መካኒሳ አካባቢ እንጀራን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅለው ሲጋግሩና ሲሸጡ የነበሩ ተያዙ

ፖሊስ በአዲስ አበባ መካኒሳ አካባቢ እንጀራን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅለው ሲጋግሩና ሲሸጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን ያዘ። የንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ ባዕድ ነገር በመቀላቀል እንጀራ እየጋገሩ ለገበያ ያቀርባሉ ያላቸውን ሁለት ግለሰቦች በህዝብ ጥቆማ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል ፖሊስ መምሪያ ከህዝብ የደረሰውን ጥቆማ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ያቀረበው የሊግ ፎርማት ውድቅ ተደረገ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24 ቡድኖች በሁለት ምድብ ከፍሎ እንዲደረግ ውሳኔ አሳልፎ እንደነበረ ይታወሳል። በዚህም…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው ኢትዮ-ኮን ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሺን በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፍቷል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጅነየር አይሻ መሃመድን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎችና ባለ ድርሻ አካላት ተገኝተዋል። በዚህ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ መስማት በተሳናቸው የመጀመሪያው የአፍሪካ አትሌቲክስ  ሻምፒዮና 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች። በኬንያ አስተናጋጅነት ከመስከረም 5 11 2012 ዓ.ም ሲካሄድ በቆየው የአፍሪካ መስማት የተሳናቸው አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ  7 ሜዳሊያን በማስመዝገብ ከኬንያ እና ናይጀሪያ ቀጥላ 3ኛ…